የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ላይ የተቃጣውን የውጭ ጣልቃ ገብነት ለማውገዝ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች፡- • የ...
Month: May 2021
ዩ.ኤስ. አይ.ዲ ሰራተኛ ነው። ትግራይ ቆይቶ ወደ አዲስ አበባ ከተመልሰ በሁዋል ለአዲስ አበባ ተባባሪያችን እንዳለው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ፈረንጅ ሁሉ ያለው ትግራይ ነው ማለት ይቻላል። እርዳታ በገፍ ይጎርፋል። የረህብ ስጋትና የህ...
ከ1945 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ የቆየውን የፌደራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያና የአከፋፈል ሥርዓትን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሄደ። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትና የፌደራል መጀመሪያ ደ...
የትግራይ ህዝብ የሰላሙ፣ የህልውናው እና ደህንነቱ ዘብ እራሱ ህዝቡ ነው ሲሉ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር አብርሃም በላይ ገለፁ:: የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር አብርሃም በላይ የባ...
የጎንደር ከተማን በተለያዩ አቅጣጫዎች ለማጥቃት ተኩስ ከፍተው የነበሩ ታጣቂዎች በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች መመለሳቸውን የጎንደር ከተማ ወጣቶችና የከተማ አስተዳደሩ ዐስታወቁ። ታጣቂዎቹ ከትናንት በስትያና ትናንት የጎንደር ከተማን የ...
Ethiopia denies Sudan's claims it has started second phase of filling reservoir at its controversial Renaissance dam, as regional tensions rise. ...
Senator Jim Inhofe (Republican) of Oklahoma said the United States government should not treat the federal government of Ethiopia and the insurge...
“ድምፃችን ለነፃነታችን” በሚል መሪ ቃል በመላ ሀገሪቱ ወጣቶችን ያሳተፈ ሰልፍ ነገ እንደሚካሄድ ተገለፀ። ሰልፉ የውጭ ሀገራት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትና የሚያሳድሩትን ጫና በመቃወም የሚከናወን ነው...
ከሱዳን እሰከ ግብፅ፤ ከግብፅ አሰከ ባይደዋ ወደብ፤ ከባይደዋ እሰከ ጎንደር የተዘረጋውን የግብፅ ሴራ ያከሸፈው የኢትዮጵያ የመከላከያና የደህንነት መሳሪያቤት በጋራ የፈፀሙት የዘመኑ ድንቅ ኦፕሬሽን…ኦፕሬሽን ባይደዋ! አዲስ አበባ የ...
ሙሉ መልእክቱ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች፣ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ክቡራትና ክቡራን፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትገኝበት ጂኦ ፖለቲካዊ ከባቢ ዛሬም እንደ ትናንቱ የዓለም ዓይን ማረፊያ ሆኖ ይገኛል። ከሜዲትራንያን ባሕር ቀ...
https://twitter.com/JohnStr96073226/status/1397614682664493057?s=20 ዶ/ር ካርል ቮን የማዕቀቡ ይፋ መሆኑን ተከትሎ የትህነግ ዋና ሎቢስት ደስታቸውን ሲገልጹ፣ አቶ ጌታቸው " ማዕቀቡ ተጣለ አ...
በላይ ባይሳ ጋሽ አሜሪካ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ኢትዮጵያን እንደ ሸክላ በእጇ የሰራቻት እስኪመስል የሃገርን ሉዓላዊነት በሰብአዊ መብት ጥሰት ሰበብ እና በእርዳታ ስም ድብቅ የተንኮል እጇን በማርዘም ስትገፋ፤ ስለ ሃገራችን ተጨባጭ ሁኔ...
Minister of Health, Dr. Lia Tadesse, won the 2021 Next Generation award from the Harvard T.H. Chan School of Public Health. She received the reco...
This comes following a meeting between the Ethiopian ambassador to South Sudan, Nebil Mahdi, and the Chief of Defense Forces of South Sudan Peopl...
Somalia’s Prime Minister Mohamed Hussein Roble said he was committed to free and fair polls after he signed an agreement on Thursday with regiona...
ሩስያ፣ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገልጻለች፡፡ ኢትዮጵያና ሩስያ ከዚህ ቀደም የነበሩ ስምምነቶች ወደ ስራ በሚገቡበትና አዳዲስ የስምምነት ማዕቀፎችን መመስረት በሚችሉባ...