Month: May 2021
የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም የምስክርነት ጥበቃቸው ተነስቶ ዳግም ፍርድ ቤት መቅረባቸውን ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ገለጸ። ዛሬ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ...
አሜሪካ በሌሎች አገራት የውስጥ ጉዳይ ላይ የምታደርገውን ጣልቃ ገብነት በማቆም የሀሰት መረጃ ከማሰራጨት እንድትቆጠብ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳስቧል። አሜሪካ በራሷ የውስጥ ጉዳዮች ላይ በማተኮር የገዛ ዜጎቿን ደህንነት ማረ...
https://videopress.com/v/Waf487DJ?preloadContent=metadata የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግን በተደጋጋሚ " አሸባሪ ቡድን" እያሉ የጠሩት ሴናተር ጂም ኢንሆፍ አስራ አራት ደቂቃ በፈጀው ንግግራቸ...
Tigray People’s Liberation Front (TPLF) Press Statement Like the people of Tigray, the TPLF is a victim and hence there is no rationale for equiv...
..ሀገራችን በጣልያን ስትወረር የአለም መንግስታት በኢትዮጵያ ላይ የጦር መሳርያ ግዢ ማእቀብ ጥለዋል፡፡ የሚፈልጉት ኢትዮጵያም እንደመላው አፍሪካ በቅኝ ግዛት ስር እንድትወድቅ ነበር፡፡ የእኛ ነጻነት ፍላጎታቸው አልነበረም፡፡ እንደ...
አንቶኒ ብሊንከን ይፋ ያደረጉት የማዕቀብ ዜና ውሳኔ እንጂ ህግ አይደለም። ስሙም ቀላል ውሳኔዎች ወይም ( ቀ.ው) (Simple Resolution ወይም S. Res.) የሚባለው ነው። ከአሜሪካ ሕግ አወጣጥና አተገባበር አኳያ "ቀላል...
የአሜሪካ መንግስት ከአሸባሪው ጁንታ ጎን በመቆም የጣለው የቪዛ ክልከላ የዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ መሆኑን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ ምሁራን ገለጹ፡፡ በዩኒቨርሲቲው የዓለም አቀፍ ህግ መምህር ዘሪሁን ቦ...
በአገሮች መካከል የሚፈጠረውን ግኑኝነት የሚወስኑት ሶሰት ነገሮች ናቸው፤ ያገሮች አቅም፣ ያጊዜው ሁኔታ፣ እና የመሪዎች ችሎታ፤ከአድዋ ድል በሁዋላ ኢትዮጵያ የረባ ንብረት ሳታፈራ፤ዳማ ፈረሷን በታንክ ሳትቀይር ተዘናግታ ቆየች ፤ ጣል...
አዋጁ በህገ መንግስቱ የተደነገገውን የግል መረጃ ጥበቃ ተመርኩዞ ግለሰቦች በግል መረጃቸው ላይ ያላቸውን ዝርዝር መብትና ጥበቃ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጁ እየተዘጋጀ እንደሆነ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር አስታውቋል። እስከ አሁን...
መደበኛ የክስ ሂደታቸውን እየተመለከተ ያለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጸረ-ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት ዛሬ ረቡዕ ግንቦት 18 በእነ ጁሃር መሃመድ ከተከሰሱ 24 ተከሳሾች በጽሁፍና በቃል ለቀረ...
ከተረጂዎች የተዘረፈው እህል በዚህ መልኩ ሲያዝ የሚያሳይ ስዕል ኢቲቪ ከትግራይ ክልል በስምንት መኪናዎች ተጭኖ በህገ ወጥ መንገድ ሊወጣ የነበረ 800 ኩንታል የዕርዳታ እህል አዲ ጉደም ኬላ ላይ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የትግራይ ክል...
ቀደም ሲል መንግስት እያለ የአሜሪካ መንግስት ከሽብረተኞች መዝገብ ውስጥ ያልፋቀውና በቅርቡ ፓርላማ ከኦነግ ሸኔ ጋር አሸባሪ ብሎ የሰየመው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ፣ ሃያ ሁለት ዓላማውን የማይቀበሉ የአመራር አባላ...
አቶ ስብሃት ነጋ እና ሌሎች 41 የህወሃት የሲቪል እና ጦር አመራሮች ላይ ክርክር የተጀመረዉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተከሳሾች የሽብር እና ህገ-መንግስታዊ ስርዓትን ማፍረስ ወንጀል መፈፀማቸውን በማስረጃ ስላረጋገጥኩኝ ክስ ከመ...
የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆኜ ማገልገል ከጀመርኩበት ጊዜ አንስቶ በርካታ አጋጣሚዎችን አሳልፌያለሁ:: ፈታኝ የሚባሉ እንዲሁም እጅግ መንፈስን የሚያረኩ ኩነቶ ጭምር::ታዲያ ሁሉም የህፃና...
KHARTOUM (Reuters) - Ethiopia began the second phase of filling the reservoir behind its giant Grand Renaissance Dam in early May, a senior Sudan...
በአሜሪካ የተጣለው የቪዛ እገዳ ኢትዮጵያ በቀጣናው በምታካሂደው አልሸባብን የመከላከል እና ሌሎች የጸጥታ ጥበቃ ስራዎች ላይ ተጽእኖ እንደሚያመጣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙ...