Month: May 2021
A day after Egyptian Foreign Minister Sameh Shoukry reassured Egyptians that "the second filling of the GERD will not impact our interests," the ...
[ዋዜማ ራዲዮ]- ቀድሞ በትግራይ ክልል ስር የነበሩና ጦርነቱን ተከትሎ በአማራ ክልል መተዳደር በጀመሩ አካባቢዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞች የደሞዝ አከፋፈል በየደረጃው ያሉ ሃላፊዎችን አላስማማም። ከመንግሥት ደሞዝ እየተከፈላቸው ካሉት...
“ብሔራዊ ክብር በህብር” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን ዘመቻ በተቀናጀ መልኩ በአገር ቤትና በውጭ አገር ለመቃወም የቀረበውን ጥሪ ተከትሎ የአዲስ አበባ አሜሪካ ኤምባሲ የማስጠንቀቂያ መግለጫ አሰራጨ። አሜሪካ በተለያዩ...
‹‹የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የኢትዮጵያን እውነታ የተረዳ አይመስልም። የመረጃ እጥረቶች አሉባቸው። የተሳሳተ መረጃዎችም የሚሰጧቸው አሉ››፣ በሰሜን እዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የተፈጸመው አይነት ጥቃት በአሜሪካ የመከላከያ ሰራዊት...
“ኢሕአዴግ በጣም አምባገነን ፓርቲ እንዲያውም ጥንት ከነበሩ መንግስታት በተለየ ነው” “ዲፋክቶ መንግስት ያዋጣል ብሎ የሚያስብ ፓርቲና ፖለቲከኛ እጅግ በጣም ለትግራይ ሕዝብ ጥፋት እየደገሰ ያለ ነው” አቶ ገብሩ አስራት የአረና ትግ...
Egyptian Foreign Minister Sameh Shoukry reassured Egyptians that second filling of the Grand Ethiopian Renaissance Dam will not negatively i...
ህወሃት በአሜሪካ የአሸባሪነት መዝገብ ዛሬም ደርስ ተመዝግቦ እያለ አሜሪካ ወገቧን ይዛ ሌሎችን በማስከተለ ዳግም ነብስ ልትዘውራለት እየተሯሯጠች ባለበት፣ ከአሸባሪነት መዝገብ ስሟ ተሰርዞ በአጭር ጊዜ ውስጥ የባለጠጎቹን ቀልብ የሳበ...
ቢሊየነሩ ቢል ጌትስ ከ20 ዓመታት በፊት ከአንድ ሴት ሰራተኛ ጋር ጾታዊ ግንኙነት ነበራቸው የሚል ምርምራ እየተደረገባቸው ሳለ ከማይክሮሶፍት ቦርድ አባልነት እራሳቸውን አገለሉ። ማይክሮሶፍት በቢሊየነበሩ ጠባይ ዙሪያ ሪፖርቶች ከደረ...
የገንዘብ ፍሰት /Cash Flow/ Toughe G. Kebede በገንዘብ ራስን ለመቻል ቁልፉ የገንዘብ ፍሰት ቁጥጥርን ማወቅ ነው። በኮርፖሬት ቢዝነስ ዓለም ይሁን ወይም በኪዮስክ ንግድ አለያም በግል የቤተሰብ ኑሮ የገንዘብ ፍሰት ቁ...
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) በሀዋሳ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በኩል ወደ አዲስ አበባ ሊገቡ የነበሩ ሁለት የቴሌኮም ማጭበርበሪያ መሳሪያዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ በሀዋሳ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እያንዳንዳቸው 6...
Simo-Pekka Parviainen 18.5.2021 Conflicts Don’t Just Happen, Somebody Starts Them In 1991 the Soviet backed dictatorship of Colonel Mengistu fell...
“እየተዶለተብንና እየተቀመመልን ያለው ኢትዮጵያን የመበተን ሴራ ጉዳይ ለእኛ ኢትዮጵያውያን አዲስ ነገር አይደለም” ሲሉ ዶክተር ይናገር ደሴ አስታወቁ። ሴራውን የማይታወቅና የተሸፈነ እንዳልሆነም አመልክተዋል። ጥሪም አስተላለፈዋል። ...
ውስጣዊ አለመረጋጋትና የሱዳን የድንበር ወረራ ከሕዳሴው ግድብ ሁለተኛ የውኃ ሙሊት ጋር ምን ያገናኛቸው ይኾን? የዓለም ሀገራትን በሚያስማማ የሕግ ማዕቀፍ የውኃ ሀብታቸውን መጠቀም ከሚፈልጉ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት፡፡ ግ...
የውጭ ሀይሎች በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በመቃወም የኢትዮጵያውያንን አቋም ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ በታዋቂና ተጽዕኖ ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን የተመራ እንቅስቃሴ የፊታችን አርብ እንደሚጀ...
የተገደሉ ናቸው የተባሉ ሴቶች አስከሬናቸው አስፋልት ላይ ተደርድሮ ደማቸው ሲጎርፍ በቀጥታ ቴሌቪዥን ይተላለፍ ነበር። የቴሌቪዥን ዘጋቢው እነኝህ ከፖለቲካ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው እናቶች እንዴት በአሰቃቂ ሁኔታ እንደተገደሉ እ...
ጋዛ ከ1948 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ነዉ) ጀምሮ እንደኖረችበት እየተገነባች ትጋያለች።አሽኬሎን፣ አሽሎድ፣ስዶርት እየዘመኑ ይቃጠላሉ።እየሩሳሌም፣ ቴልአቪቭ፣ ኢያርኮ፣ ቤተ ልሔም በእሳት ጢስ-ጠለስ ይታጠናሉ፣ በጫጫ...