Month: May 2021
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአንዳንድ አጋር አካላትና የሚዲያ ተቋማት በአገሪቱ ላይ እየቀረቡ ያሉት ውንጀላዎችን አስመልክቶ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፣ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ አገር በመሆኗ በውስጥ ጉዳይዋ ከየትኛውም የውጭ አካላት ምንም...
“የዴሞክራሲ ቁንጮ ነን” የሚሉት ምዕራባዊያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ የዴሞክራሲ መርህን የጣሰ አቋም እያራመዱ እንደሚገኙ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉ ታዋቂና ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች በምርጫው...
ሰላም፣ እርጋታ እና የዜጎች ደህንነት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ መሆናቸውን በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የድጋፍ መግለጫውን አውጥቷል። ምክር ቤቱ በመግለ...
የዓለም አገራት የክትባት ሽሚያ ላይ ናቸው። የሃብታም አገራት መሪዎች "ከሕዝባችሁ ሕዝቤ ይቀድማል" እያሉ ከሚያስፈልጋቸው ክትባትም በላይ ገዝተው መጋዘን እየቆለፉ ነው። የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ዶ/ር ቴድሮስ የሃብታም አገራት መ...
" ኦሮሞ እያደፈጠ ኦሮሞን ይገድላል” በማለት ድርጊቱን የሚያወግዙ ዛሬ ላይ በኦሮሚያ ሊያገዳድልና ጫካ ሊያስገባ የሚችል ምን መሰረታዊ ምክንያት እንዳለ አይገባቸውም። “በኦሮሚያ ማንኛውም ለኦሮሞ አስባለሁ የሚል ድርጅት መሪ ቢሆን ...
መንግስት ባለፉት ሶስት ዓመታት በግብርናው ዘርፍ ማሳካት ከተቻለው ግቦች መካከል ቆንጥሮ ይፋ አድርጓል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በማህበራዊ ገጻቸው ይፋ ያደረጉት መረጃ እንዳሳየው አቡካዶ ቀጣዮ ወርቅ እንደሚሆን አመላክቷል።...
ከለፈው ዓመት ጀምሮብኈራዊ ባንክ የወርቅ መቀበያ ክፍያን ሰላሳ በመቶ ከፍ ማድረጉ እንደ አቅርቦቱ እንዲጨምር አድርጎታል። ከዚህም በላይ አሁን ላይ በዓለም የወርቅ ግብይት በግራም እስከ ስልሳ ዶላር /የሚቀያየር ነው/ መሆኑ ወርቅ ...
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የማይካድራን ጭፍጨፋ የመጀመሪያ ሪፖርት ካደረገ በሁዋላ የሚከተለው አካሄድ በበርካቶች ዘንድ ጥያቄ ውስጥ እየገባ ነው። ያለ በቂ ምክንያት የማይካድራው ጭ...
አበራ መንግስቱ የተወለደው ጎንደር ነው። በአምስት አመቱ ከቤተሰቡ ጋር ወደ እስራኤል አቅንቶ ሰሞኑን ሃማስ በተደጋጋሚ ሮኬት የሚተኩስባት አሽኬሎን የተባለች ከተማ ይኖር ነበር። በሀገረ እስራኤል በታላቅ ወንድሙ ሞት የከፋ ሀዘን የ...
የምሬን ነው የምላችሁ፣ በትግራይ ህዝብ የገባበት መከራና አበሳ ከፍተኛ ሀዘንና ቁጭት የሚፈጥር ነው። ይህ እንዳይሆን መጮህ የጀመርነው፣ ገና ዱሮ ህወሓት በሥልጣን ላይ እያለ ነበር። የትግራይ ህዝብ፣ የህወሓትን አፋኝ አገዛዝ ለማስ...
“ሁለት ጉዳዮች ወለል ብለው ይታያሉ” ዋሲሁን ሰማን። ጋዜጠኛዋ መሰረቷ ከሱዳን ነው። የምትኖረውና የተማረችው እንግሊዝ ነው። እነዚህ ሁለት ጉዳዮች አያይዞ ለሚያየው የኒማ ኢልባጊር ዘገባ መነሻና መድረሻ ይገባዋል። ይህ ሊደበቅ የማ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ "ግንቦት 28 ቀን የድምጽ መስጠት እና ቆጠራውን አጠናቀን ምርጫውን መከወን እንደማንችል ተረድተናል" ማለታቸውን ቀድሞ አሶሴትድ ፕረስ ስጋና ደሙን ቀለቅሎ፣ ምኞቱ እንደሰመረ...
To፦ State Department, United States of America, Washington DC. The US Embassy, Addis Ababa. From - NATIONAL MOVMENT OF AMHARA(NAMA)! The US Depar...
የህዳሴ ግድባችን ሕልውናችንና የሕዝባችን አንጡራ ሃብት በመሆኑ በግድቡ ላይ የሚቃጡ ትንኮሳዎችና ጥቃቶችን ለመከላከል የምዕራብ ዕዝ ከመቼውም ጊዜ በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል ሲሉ የዕዙ ም/አዛዥና የመተከል ዞን የተቀናጀው ...
ቻይና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በአፍሪካ ኅብረት አሸማጋይነት የሚካሄደውን የሦስትዮሽ ድርድር እንደምትደግፍ ገልጻለች። በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ምክትል የልዑክ ኃላፊ ዢ ቲያን ግድቡ የዓለም አቀፉን ኅብረተሰብ ቀ...
በተሾሙ ማግስት “ልቅ” አስተያየት መስጠታቸውን አስመልክቶ ኢትዮጵያ አሜሪካ ባሉት አምባሳደሯ አማካይነት የወርፈቻቸው ልዩ መልዕክተኛ አዲስ አበባን እንደረገጡ “ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ሶስቱ አገራት ለሚያደርጉት ድርድር አሜ...