Month: June 2021
The UN Security Council has said that it's scope of work does not include resolving disputes between Egypt, Sudan, and Ethiopia. The United Natio...
“ህወሓቶች በትጥቅ ትግሉ ወቅት የእርዳታ ገንዘብን ለመሳሪያ ግዥ አውለዋል” በሚል ያጋለጠው በወቅቱ የቢቢሲ የአፍሪካ ዴስከ ኤዲተር የነበረው ማርቲን ፕላውት ዛሬ ደግሞ የእርዳታ ገንዘብ ለዚሁ ድርጅት መሳሪያ ግዥ ሊውል የሚችልበት ...
ሙቀት ሰዎችን ጨረሰ ካለፈው ሳምንት ዓርብ ጀምሮ ባሉት ቀናት በምዕራብ የባሕር ዳርቻ በሆነችው የካናዳዋ ብሪቲሽ ኮሎምቢያ ግዛት በሙቀት ምክንያት ከ230 ሰዎች በላይ መሞታቸው ተሰማ። የግዛቷ አስተዳዳሪ እንደተናገሩት ካለፈው ዓርብ...
መቀለ ዩኒቨርስቲ ያሉ የሌላ ክልል ተማሪዎች የደህንነት ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑ ተሰማ። የትህነግ ሃይል መቀለን ሲቆጣጣር የስክል መስመሩን ስላቋረጠ ቤሰቦች ልጆቻቸውን ማግነት አልቻሉም። "ባንዳ" በሚል ጥቃት መቀተሉም እየተሰማ ነው። ...
መንግስት የወሰነውን የተኩስ አቁም ሰራዊቱ የሚደግፈውና እየፈጸመው ያለ መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ የግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተና ጄኔራል ባጫ ደበሌ አስታወቁ።ህውሀት ይህን አጋጣሚ ተጠቅሞ ትንኮሳ የሚያስብ ከሆነ በአጭር ቀ...
መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም አውጆ በድንገት ሃይሉን ካስወጣ በሁዋላ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ግንባር (ትህነግ) መቐለ ከተማን እንደተቆጣጠር አስታውቋል። የቀድሞ የኢንሳ ሃላፊ የነበሩት ሜ/ጄኔራል ተኽለብርሃን ቀደም ብለው ከገ...
ADDIS ABABA – The Tigray People’s Liberation Front (TPLF) is threatening to launch assaults on Ethiopian capital Addis Ababa and the capital of n...
It is my sincere belief that the EU can play a constructive and diplomatic role in bringing the Tigray conflict to an end, but that will be by wo...
በበጀት ዓመቱ በዘጠና መስሪያ ቤቶችና በአስራ ሁለት የቅርንጫፍ ተቋማት ከ 7.4 ቢሊዮን ብር በላይ በሰነድ ያልተወራረደ መሆኑን የፌደራል ዋና ኦዲተር ይፋ አደረገ። ሪፖርቱ የቀረበለት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተደጋጋሚ የኦዲት ...
"ከጠቅላይ ሚኒስትሩ አንደበት የሚወጡት ቃላቶች ቀስ በቀስ ትንፋሼን አሳጠሩብኝ። በርካታ ንግግሮችን ሰምቻለሁ። አሳዛኝ መግለጫዎችን ተከታትያለሁ። በዘመኔ ግን እንደ አሁኑ ልቤን ያራደ፣ ሰውነቴን ያንዘፈዘፈና የማደርገውን ያሳጣኝ መ...
ዛሬ ማምሻውን በመቶዎች የሚቆጠሩ የሚዲያ ባለሙያዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ተገናኝተው ነበር፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በምርጫው ወቅት ሚዲያዎች በነበራቸው አስተዋጽኦ ዙርያ ምስጋና ባቀረቡበት ንግግራቸው ስለ ትግራይ...
ከምርጫው በፊት አሜሪካ " ስጋት አለብኝ" በሚል 300 የሚጠጉ የጥበቃ ልዩ ሃይል ማስገባት እንድትችል በቀጣታ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጥያቄ አቅርባ ነበር። የአዲስ አበባ ተባባሪያችን ስማቸውን ሳይጠቅስ ከፍተኛ ሃላፊ እንደነገሩት...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከመቀሌ ከወጣ በኋላ በመቀሌ ከተማ ማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየተፈፀመ ስለመሆኑ ተገልፆአል። በዋነኛነት የኢሮም ሕዝብን ይወክላል የሚባለው ዓሲምባ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ በገፁ "የከዳን የእንደርታ ሕዝብ...
የአሸባሪው ትህነግ አመራሮች በተደጋጋሚ ለደረሰባቸው አሳፋሪ ሽንፈት የአማራን "ኢሊት" ተጠያቂ በማድረግ ሂሳብ እንደሚያወራርዱ ነግረውናል። ትህነጎች የሚያወራርዱትን ሂሳብ "ከአማራ ልሂቃን" ጋር ያያይዙት እንጂ እውነታው ግን የአማ...
"ጀዝመኛው" ሃጫሉ ደፋርና አሳቡን በገሃድ የሚገልጽ የሕዝብ አፍ፣ ስሜትና ወኪል እንደሆነ ስራዎቹን የሚከታተሉ ይመሰክራሉ። ለሕዝብ ቅርብ የሆነ በመሆኑ የሕዝብ ስሜት ለማንጸባረቅ አይቸገርም። የሚያውቁት የቅርብ ባልደረቦቹና ቤሰቦቹ...
ትላንት ሰኔ 21/2013 ከስአት በኋላ ጀምሮ የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል የተናጠል ተኩስ አቁም እርምጃ በመውሰዱ ምክንያት የመከላከያ ሰራዊቱ ከመቀሌ መውጣት መጀመሩን የተለያዩ መገናኛ ብዙሀን እየዘገቡ ነው፡፡ በምትኩም የመ...