Day: June 1, 2021
የአገር መከላከያ ሰራዊት ለምርጫና ለሁለለተኛው የህዳሴ ግድብ ሙሌት እንከን እንዳይፈጠር በጥብቅ ዝግጅት ማድረጉ ተገለጸ። የምድርና የአየር ሃይል አዛዦች በተደጋጋሚ ይህንን ቢሉም ዛሬ በድጋሚ ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ይህንኑ አጠንከረ...
U.S. Special Envoy for the Horn of Africa Jeffrey Feltman will travel to Qatar, Saudi Arabia, the United Arab Emirates, and Kenya from May 31 to ...
በኢትዮጵያ በሚገኙ 37 ሺህ ኮምፒውተሮች ላይ የሳይበር ጥቃት ለመፈፀም ሙከራዎች እየተደረጉ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ይፋ አድርጓል፡፡ ተቋሙ ባወጣው መረጃ "ሳይበር ሆርስ ግሩፕ" የተሰኘ የመረጃ ሰርሳሪ ቡድን ...
ሶስቱም የትግራይ ክልል የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በ2014 የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው አሳወቁ። እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሚችለው ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። የክለቦቹ ውሳኔ የበረሃውን ፖለቲካ ...
አቶ ያሬድ የቀረው "መለስ ይመለሳል፤ ፃድቃን ያፀድቃል" ማለት ብቻ ነው የያሬድ ጥበቡ ነገር ብአዴን የተሰኘው ድርጅት በድን ሆኖ የኖረው ከአፈጣጠሩ ጀምሮ እንደ እስስት ተለዋዋጭ ባህሪ ባላቸው እንደ ያሬድ ጥበቡ( Yared Tib...
የአካባቢ አደረጃጀትና መረጃ ተጠርታሪዎቹን በቁጥጥር ስር ለማዋል ጉልህ ሚና አለው ተብሏል። ሕዝብ በፈቃደኛነት ወታደር እየሆነ ነው፤ የመረጃ ግንኙነቱ በየመንደሩ መዝለቁ ተሰምቷል በአዲስ አበባ ከተማ የጎዳና ተዳዳሪ በመምስል የሽብ...
የቁርጥ ቀን ልጆች አብዛኞቹ ወጣቶች ነበሩ ። ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ ትንታጎች። ህይወትን በአግባቡ ያላጣጣሙ፤ በአዲስ ህይወት መጀመሪያቸው ወቅት ላይ ለሀገር ክብር ነፍጥ ያነገቡ ነበሩ። በሚገርም ሁኔታ ጥያቄያቸው በተገኘው አጋጣ...
ግንቦት 23 ቀን 2013 - የዚች ጥቁር አፈር ውበትና ጌጦችዋናው የፍልሚያ ቀናት ተናፈቀ ።ምክንያቱም አካል ብቃት ፣ ተኩስ ፣ ሠልፍ ፣ በተለያዩ ኪሎ ሜትሮች ሩጫዎችና ጉዞዎች ፣ ችግርን መቋቋም ልምምዶች ስለተሰጡ ሁሉም ሰልጣኝ ...
by Birtukan Midekssa June 20, 2021 on June 21, Ethiopians will go to the polls for the country’s sixth general elections We have been here b...
ከአማራ ክልል ከተለያዩ ዞኖች በደላሎች ተታለው በህገ ወጥ መንገድ ከሃገር ለመውጣት የሞከሩ 60 ወጣቶች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ። በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የባቲ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ዋና...
የሃሰት መረጃዎችን በማሰራጨት ህዝቡን ለማደናገር የሚደረግ ሙከራ ተቀባይነት የሌለው ተራ ተግባር መሆኑን ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፤ ከፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ሾልኮ የወጣ የፓርቲውን ፕሬዚዳንት ንግግር በማስመሰል ተፈብርኮ ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ ለአራት ቀናት ያካሄደውን የግንቦት ርክበ ካህናት ጠናቀቀ። ኢትዮጵያን ከጎረቤት አገራትን በጠላትነት ማነሳሳት በተዘዋሪ ተቅኝ ግዛት እንደሆነ አመልክቶ አወገሸ። ባለ 12 ነ...