ግንቦት 30/2013 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል የመምህራን ብቃት ማረጋገጫ ፈተና እንደሚሰጥ የኦሮሚያ ትምህት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ለነባር መምህራን እና የትምርት ቤቶች ሀላፊዎች የሚሰጠው የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ዝግጅት ተጠናቆ ለከተሞች ...
Day: June 5, 2021
. አሜሪካ በቻይና ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ ጣለች. የራሽያ እና የቻይና ጥምረት በተግባር ተገለጠ የአሜሪካንን ማዕቀብ እንደስጋት የቆጠረችው ራሽያ አሜሪካ አዲስ ማዕቀብ የምትጥል ከሆነ የአሜሪካ ዶላርን ከወዲሁ ለማዳከም እና ተፅእኖው...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ኤታማዦር ሹም የነበሩትን ጀነራል ሰዓረ መኮንን እና ጓደኛቸውን ሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራን በመግደል ወንጀል ተከሶ የነበረው አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ጥፋተኛ መባሉን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገልጸ። ውሳኔ...
ወይዘሮ መሊካ የፋይናንስ ተደራሽነትና አካታችነትን ለማስፋት እየተሰራ ነው... የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ መንግሥት የፋይናንስ ተደራሽነትና አካታችነትን ለማስፋት እየሰራ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ተናገሩ...
የእነሱ ክፍል አባላት ያሉበት ሥፍራ እንደደረሱ እሥረኛ መሆናቸው ተናግሯቸው ከበድ ያሉ ዕቃዎች ተሸክመው በሁለት ረድፍ በሚጓዘው ሠራዊት መሀል እንዲጓዙ ተነገራቸው።ያ ሁሉ የበዓል ዝግጅት ተሠርዞ ለምን በአስቸኳይ ሥፍራውን መልቀቅ ...
ከ1991 ዓ.ም ውጊያ በኋላ ለ1992 ዓ.ም የመጨረሻ ውጊያ ከፍተኛ ዝግጅት ተደርጎ ነበር። ሁሉም ሥፍራዎች ላይ ከውጊያ ያልተናነሱ ልምምዶች ተደርገዋል። የተራራ ላይ ውጊያ፣ የበረሃ ውጊያ፣ የሌሊትና የቀን በማለት ደም እንዲታቀብ ...
\ስድስተኛውን አጠቃላይ አገራዊ ምርጫ የሚታዘቡ የአፍሪካ ሕብረት የረጅም ጊዜ የምርጫ ታዛቢዎች አዲስ አበባ መግባታቸው ተገለጸ። የሕብረቱ የአጭር ጊዜ ታዛቢዎች ከምርጫው አንድ ሳምንት በፊት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡም ተገልጿል። በ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 561. 7 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ፡፡የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 97ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ው...