ፖሊስ ወደ ስፍራው ሲደርስ ተጠርጣሪዋ ሰራተኛ እንደሌላት በመናገር ልትደብቃት ብትሞክርም ሰራተኛዋ ግን አልጋ ውስጥ ሆና ስትጮኽ ፖሊስ በመስማቱ ከስቃይ ሊያድናት እና አሰሪዋንም በቁጥጥር ስር ሊያውላት መቻሉን አቶ ዮሐንስ ገልፀዋል።
በቦሌ ክፍለ ከተማ የቤት ሰራተኛዋን በአሰቃቂ ሁኔታ ከ1 ዓመት በላይ ከቤት እንዳትወጣና የፀሃይ ብርሃን እንዳታገኝ በማድረግ፣ ምግብ በመከልከል ከፍተኛ ድብደባ ስትፈፅም የነበረች ተጠርጣሪን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ ተገለፀ።
የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በክፍለ ከተማው ወረዳ 8 ሲ.ኤም.ሲ አልታድ መንደር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡ የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የሴቶችና ህፃናት ወንጀል ምርመራ ማስተባበሪያ ኃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ጋቸኖ እንደገለፁት አንዲት ግለሰብ በቤት ሰራተኝነት የቀጠረቻትን የ20 ዓመት ወጣት በተደጋጋሚ በመደብደብ፣ ምግብ በመከልከል፣ በር በመቆለፍ ከቤት እንዳትወጣ እና የፀሃይ ብርሃን እንዳታይ እያደረገች ስትበድላት ቆይታ የቤቱ አከራይ ለፖሊስ በሰጡት ጥቆማ በቁጥጥር ስር ውላ ምርመራ እየተጣራባት ይገኛል።
የግል ተበዳይ የሆነችው ወጣት ጥሩአለም ደጉ በቤት ሰራተኝነት ከተቀጠረች ጊዜ ጀምሮ ለ1 አመት ከ2 ወር ያህል ከባድ የሆነ ስቃይ ሲደርስባት እንደነበር በመግለፅ ፖሊስ ደርሶ ህይወቷን እንዲያተርፍላት ለቤቱ አከራይ በአጋጣሚ ባገኘችው የመስኮት ቀዳዳ ወረቀት ፅፋ መስጠቷን ተናግራለች ።
የቤቱ አከራይ አቶ ዮሐንስ ኃ/ጊዮርጊስ በበኩላቸው ሰራተኛዋን የተቀጠረች ቀን ብቻ ማየታቸውንና በተደጋጋሚ ያስቀጠራትን ደላላ ስለ ልጅቷ ጉዳይ መጠየቃቸውን ተናግረው በወረቀት ተፅፎ በመስኮት የተወረወረላቸውን መልዕክት ካገኙ በኋላ ለአቅራቢያቸው ፖሊስ ጣቢያ መጠቆማቸውን ገልፀዋል፡፡
ፖሊስ ወደ ስፍራው ሲደርስ ተጠርጣሪዋ ሰራተኛ እንደሌላት በመናገር ልትደብቃት ብትሞክርም ሰራተኛዋ ግን አልጋ ውስጥ ሆና ስትጮኽ ፖሊስ በመስማቱ ከስቃይ ሊያድናት እና አሰሪዋንም በቁጥጥር ስር ሊያውላት መቻሉን አቶ ዮሐንስ ገልፀዋል።
ህብረተሰቡ በአካባቢው የሚፈፀሙ የወንጀል ድርጊቶችን ለፀጥታ አካላት ሊጠቁምና በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን ለመከላከል አካባቢውን በንቃት ሊመለከት እንደሚገባ ረዳት ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ጋቸኖ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ ዘገባ፡- ምክትል ሳጅን አዳነ ደስታ
- የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ለትግራይ ሕዝብ ጥሪ አቀረበ፤ “አማራ ልዩነትህን ወደጎን አድርግ፤ዳግም በጅምላ አንቀበርም”“የትግል አደራ አይታጠፍም፤ ዳግም በጅምላ አንገደልም!” በሚል ርዕስ የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ባሰራጨው መግለጫ ትህነግን አስጠንቅቆ ” የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ጥያቄ ፍትሐዊ እና ሕጋዊ ብቻ ሳይሆን፤ የትግሉ አስኳልና የ2010ሩ የፖለቲካ ለውጥ መነሻ በመሆኑ፤ ገዥው ብልጽግና ፓርቲና የሚመራው የኢፌዴሪ መንግሥት ጉዳዩን በከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያየው” ሲል አሳስቧል። ሁሉም ዘብ እንዲቆም አዟል። ‹ወልቃይት ሆይ… Read more: የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ለትግራይ ሕዝብ ጥሪ አቀረበ፤ “አማራ ልዩነትህን ወደጎን አድርግ፤ዳግም በጅምላ አንቀበርም”
- በዝቋላ ገዳም የሆነው ይህ ነው!!More stories የባህር በር ህልውናችን!! አብይ አህመድ “መተንፈሻ ወደብ ያስፈልገናል” ሲሉ አወጁDecember 30, 2023 ካለፈ በሁዋላ … እንዳይቆጨን ቁ 2April 10, 2024 ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ህዝብ ተወካዮች ጋርApril 1, 2024 በዝቋላ ገዳም የሆነው ይህ ነው!!April 19, 2024 የዝቋላ አባቶች ላይ ግድያ መፈጸሙን ተከትሎ ብዙ ተብሏል። መንግስት ገዳይ ተደርጎ ቀርቧል። የአገር መከላከያ ሰራዊትም ተባባሪና የግድያው አክተር… Read more: በዝቋላ ገዳም የሆነው ይህ ነው!!
- Kenya’s military chief dies in a helicopter crash, Nairobi declares three days of national mourningKenya’s military chief Gen. Francis Ogolla died in a helicopter crash west of the country, President William Ruto announced Thursday and declared three days of national mourning. The helicopter was carrying 11 people, including Gen. Ogolla, when it crashed Thursday and caught fire in a remote area near the border with Uganda, killing nine people… Read more: Kenya’s military chief dies in a helicopter crash, Nairobi declares three days of national mourning
- U.S. stops UN from recognizing a Palestinian state through membershipCGTN – The United States on Thursday stopped the UN from recognizing a Palestinian state by casting a veto in the Security Council to deny Palestinians full membership of the world body. It vetoed a draft resolution that recommended to the 193-member UN General Assembly that “the State of Palestine be admitted to membership” of… Read more: U.S. stops UN from recognizing a Palestinian state through membership
- Israel launches missile attacks on Iran: reportCGTN – Israeli missiles have hit a site in Iran, ABC News reported late on Thursday, citing a U.S. official, while Iranian state media reported explosions, days after Iran launched a retaliatory missile and drone strike on Israel. Iran’s Fars news agency reported “three explosions” were heard near the Shekari army airbase in the northwest… Read more: Israel launches missile attacks on Iran: report