በ 2013 እና 2014 ምርት ዘመን 12.7 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ለልማት የዋለ ሲሆን ከዚህም 374 ሚለዮን ኩንታል ምርት እንደሚገኝ በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ኢሳያስ ለማ ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታውቋል፡፡
በዘር አቅርቦቱ ላይ በበቆሎ ሰብል ላይ ከተከሰተው እጥረት ውጪ በሌሎች ሰብሎች ላይ የምርጥ ዘር አቅርቦቱ እየተሻሻለ መምጣቱን ዳይሬክተሩ ነግረውናል፡፡
በቆሎን ጨምሮ በተለያዩ ሰብሎች ላይ የሚታየውን የሰብል እጥረት ለመቅረፍም በሃገር አቀፍ ደረጃ በምርምር ስራዎች የወጡ ዘሮች እንዲሰራጩ እየተደረገ እንደሚገኝ አቶ ኢሳያስ ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታውቋል፡፡
የግብዓት አቅርቦቱን ተደራሽ ለማድረግም በሚሰራው ስራ እስካሁን ከ 55 ሺ ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር ለክልሎች ተደራሽ መደረጉንም ሰምተናል፡፡
- የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ለትግራይ ሕዝብ ጥሪ አቀረበ፤ “አማራ ልዩነትህን ወደጎን አድርግ፤ዳግም በጅምላ አንቀበርም”“የትግል አደራ አይታጠፍም፤ ዳግም በጅምላ አንገደልም!” በሚል ርዕስ የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነትና… Read more: የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ለትግራይ ሕዝብ ጥሪ አቀረበ፤ “አማራ ልዩነትህን ወደጎን አድርግ፤ዳግም በጅምላ አንቀበርም”
- በዝቋላ ገዳም የሆነው ይህ ነው!!More stories አብይ አህመድና ተቀናቃኝ ድርጅቶችApril 3, 2024 ካለፈ በሁዋላ … እንዳይቆጨን… Read more: በዝቋላ ገዳም የሆነው ይህ ነው!!
- Kenya’s military chief dies in a helicopter crash, Nairobi declares three days of national mourningKenya’s military chief Gen. Francis Ogolla died in a helicopter crash west… Read more: Kenya’s military chief dies in a helicopter crash, Nairobi declares three days of national mourning
- U.S. stops UN from recognizing a Palestinian state through membershipCGTN – The United States on Thursday stopped the UN from recognizing… Read more: U.S. stops UN from recognizing a Palestinian state through membership
- Israel launches missile attacks on Iran: reportCGTN – Israeli missiles have hit a site in Iran, ABC News… Read more: Israel launches missile attacks on Iran: report