Day: June 10, 2021
የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ።አምባሳደር ዲና ዛሬ በሰጡት ሣምንታዊ መግለጫ፤ የኬንያው ፕሬዝዳንት ቆይታ የሁለቱን ...
በኢትዮ-አውሮፓ ህብረት የጋራ ምክክር በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ጆሃን ቦርግስታም በጋራ መሪነት ተካሂዷል። ምክክሩ በኢትዮ-አውሮፓ ህብረት የትብ...
የትግራይ ክልልን መልሶ ለማቋቋምና ወደነበረችበት ሠላማዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ በመንግስትና በተለያዩ አካላት እየተሰሩ ያሉትን አበረታች ስራዎች መካድ ተቀባይነት እንደሌለዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተ...
MIMI ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሚሚ አለማየሁ የትዊተር የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ሆና መመረጧን ድርጀቱ አስታውቋል፡፡ እያደገ በመጣው ገበያ ከ20 ዓመታት በላይ የኢንቨስትመንት እና የገበያ ባለሞያነት ልምድ ያላት ሚሚ ለቦርድ አባልነ...
እስከመጨረሻው ድረስ በምርጫው ሄደት ውስጥ በመጓዝ ባለቀ ሰዓት ከምርጫው አፈንግጦ ለመውጣት እቅድ ይዘው እንደሚነቀሳቀሱ በቅድመ ምርጫ ዳሰሳ የተጠቀሱ ፓርቲዎች ከስምምነት ላይ እንዳልደረሱ በምርጫ ታዛቢነት ከሚሰሩ መካከል የኢትዮ1...
ሱዳንና ግብጽ በካርቱም ከመከሩ በሁዋላ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲያደርግና ሁለተኛው የውሃ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት አስገዳጅ ውል እንዲፈረም ጫና እንዲፈጥሩ የሚጠይቅ፣ ጥቃማቸውን ለማስከበር በጋራ እንደሚሰሩ የ...
ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አደም ፋራህ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን መልዕክት ለአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርለስ ሚሼል እና ለአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ዩርሱላ ቮን ደር ላየን አድርሰዋል፡፡ አፈጉባኤው ከአውሮ...
" ... በረሃብ ሞቱ ተብሎ የተዘገበው ፍጹም ሃሰት ነው። የተጠቀስው ቦታ ድረስ ታዛቢዎች ሄደው አረጋግጠዋል። ዘጠና ከመቶ በትግራይ እርዳታ የሚሰጡት የውጭ ድርጅቶች ሆነው ሳለ እንዴት ለፖለቲካ መጠቀሚያ አናደርገዋለን? በዓለም መ...
(KHARTOUM) - Sudanese and Egyptian foreign and water ministers agreed to coordinate international efforts to bring Ethiopia to sign a legal...
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሚሚ አለማየሁ የትዊተር የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ሆና መመረጧን ድርጀቱ አስታውቋል፡፡ ሚሚ እያደገ በመጣው ገበያ ከ20 ዓመታት በላይ የኢንቨስትመንት እና የገበያ ባለሞያነት ልምድ ያላት ሚሚ ለቦርድ አባልነት ...
Egyptian whistleblower Mohamed Ali has called for Egyptians to go down onto the streets and protest on 10 July against authorities' failure to st...
National forces and leftist parties in Egypt established a new front aimed at raising popular awareness and pressure on the dispute with Ethiopia...
Ethiopia recently made fiery remarks that further fueled tensions with Egypt over the controversial dam Addis Ababa is building on the Blue Nile....
በሜይ 31 አዲስ አበባ መጥተው የነበሩት ሴናተር ጂም ኢንሆፍ በቆይታቸው ካካሄዱት ውይይት በተጨማሪ ለሕዝብ እይታ የማይቀርቡ የቪዲዮ ምስልና የድምጽ መረጃ ተሰንዶ እንድተሰጣቸው፣ ይህንንም መረጃ ከባልደረቦቻቸው ጋር እየሰሩበት መሆ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 10 ወራት ብቻ 36 ቢሊዮን 315 ሚሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። በቢሮው የሕግ ተገዥነት ሥራዎች ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ኮማንደር አህመድ መሐመድ ትናንት ለጋዜጠኞች በ...