December 3, 2021

በዚህ ጊዜ ውስጥ ሁሉ የሚደንቀኝ የጠ/ሚ አብይ አህመድ የተለመደ መረጋጋት ነው

በአገራችን ጉዳይ አንድ ችግር ሲገጥመን ብዙዎቻችን እንሸበራለን፤ መቀመቅ የገባን ያህል ይሰመናል፤ ያበቃልን ያህልም እንቆጥራለን። የችግሩ ፈጣሪዎች ደግሞ ማን ያክለናል ሲሉን ሰምተናል። ነገር ሁሉ በጭብጣችን ውስጥ...

ቻይና አጋርነቷን ከመርህ አንጻር በገሃድ አስታወቀች፤ በመቐለ ያሉ ጤና ተቋማት በሙሉ ሥራ መጀመራቸው ተገለጸ

ቻይና በኢትዮጵያ ጉዳዮች የውጭ ጣልቃ ገብነትን ትቃወማለች ብለዋል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሯ፡፡የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ፤ በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳዮች የሚደረግ ጣልቃ ገብነትን አገራቸው እንደምትቃወም መናገራቸው...

በጉጂና ቦረና የኦነግ ሸኔ ሃይል ላይ እርምጃ ተወሰደ፣ ሕዝብ ጥቆማ በማድረጉ ሃይሉ ተከቦ ማምለጥ አልቻለም ነበር

በጉጂና በቦረና ዞን በተደረገው ዘመቻ ዘጠና አምስት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ይፋ አድርጓል። ይህንኑ ዜና ተከትሎ የክልሉ መሪ አቶ ሽመልስ...

ዛቻና ጫናው ቢበዛም መንግስት ከህዳሴ ግድብ ከሚመነጨው ኤሌክትሪክ 500 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመርን ዝርጋት እያጣደፈ ነው

የህዳሴ- ደዴሳ ባለ500 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመርን የቅድመ ኃይል ማመንጨት ሥራ ለሚጀምረው የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዝግጁ የማድረግ ስራ እየተከናወነ መሆኑን የምዕራብ ሪጅን...

36 የጤና ባለሙያዎች በኮቪድ ሲሞቱ 3 ሺህ 329 በቫይረሱ መተቃታቸው ይፋ ሆነ፤

ከ15 ወራት በላይ ስጋት ሆኖ የዘለቀው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ 36 የጤና ባለሙያዎችን ህይወት እንደነጠቀ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።በቫይረሱ 3 ሺህ 329 የጤና ባለሙያዎች ተይዘው...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 100 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት ከጎጆ ብሪጅ ማህበር ጋር ተስማማ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመዲናዋ 100 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት ከጎጆ ብሪጅ ማህበር ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል። የከተማ አስተዳደሩ የመኖሪያ ቤት ችግርን ከማቅለል አንፃር የተያዘውን እቅድ...

አሽከርካሪ ዛፍ ላይ በማሰርና በጦር መሳሪያ በመታገዝ መኪና የዘረፉ 12 ግለሰቦች ተያዙ

አሽከርካሪውን በዚህ መልኩ ነበር ያሰሩት በምሥራቅ ሸዋ ዞን ተሽከርካሪ የዘረፉ 12 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል። በዞኑ በአዳሚ ቱሉ ጅዱ ኮምቦልቻ...

ዜጎች አጠራጣሪ ነገር ሲመለከቱ በ910 የስልክ መስመር ጥቆማ እንዲሰጡ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጥሪ አቀረበ

ዜጎች ማንኛውም ለሀገርና ለህዝቦች ሰላምና መረጋጋት እንቅፋት የሚሆኑ እንዲሁም ከሀገራዊ ምርጫው ጋር በተያያዘ የደህንነት ስጋት ሊፈጥሩ የሚችሉ አጠራጣሪ ሁኔታዎችን በአቅራቢያችሁ ስትመለከቱ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት...

ሱዳን ተጨማሪ ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያ ድንበር አስተጋለሁ አለች፤ ሊንዳ ቶማስ የሱዳን መንግስት የተረጋጋ እንዲሆን ሊታገዝ ይገባል ብለዋል

ካርቱም ላይ ከግብጽ ጋር የነበረው ምክክር ካለቀ በሁዋላ የሱዳን የፀጥታና የመከላከያ ምክር ቤት በቅርቡ በድንበር አካባቢ የኢትዮጵያን ወታደራዊ የመከላከያ ሃይሏን አተናክራለች በሚል በምስራቅ ሱዳን ድንበር...

Close