መከላከያ የህዳሴ ግድብን ሙሌት አስመልክቶ ” የሚያደናቅፉ አካላት ካሉ ነብስ ይከፈላል” አለ

” ቤቴ እንዳለሁ ይሰማኛል” ሲሉ ነው በግዳጅ ግድቡን ኡእሚጠብቁበትን አግባብ የገለጹት። የመከላከያ ሰራዊት ሌላው አባል ” የተሰራንበትን ቁመናችንን አለማወቃቸው ነው” ሲል ዋጋ ለመክፈል መዘጋጀቱን ያስረዳል።

ኢትዮጵያ ሃይሏ ተበታትኖ ራሷን እንድታጋልጥ በየአቅጣቻው ዘመቻ ቢከፈትባትም ሁሉንም አሸንፋ በድል እንደምትወጣ አባላቱ በሙላት ይናገራሉ። ህዝብ በራሱ ሃይል የገነባው ነው። ለኢትዮጵያዊያን የመኖራችን ማሳያ ነው። አይሳካም የሚሉ ካሉ የሰራዊቱን አቋምና የተገነባበትን ስብዕና ያለመረዳት … ቪዲዮውን ያድምጡ


Leave a Reply