” ቤቴ እንዳለሁ ይሰማኛል” ሲሉ ነው በግዳጅ ግድቡን ኡእሚጠብቁበትን አግባብ የገለጹት። የመከላከያ ሰራዊት ሌላው አባል ” የተሰራንበትን ቁመናችንን አለማወቃቸው ነው” ሲል ዋጋ ለመክፈል መዘጋጀቱን ያስረዳል።
ኢትዮጵያ ሃይሏ ተበታትኖ ራሷን እንድታጋልጥ በየአቅጣቻው ዘመቻ ቢከፈትባትም ሁሉንም አሸንፋ በድል እንደምትወጣ አባላቱ በሙላት ይናገራሉ። ህዝብ በራሱ ሃይል የገነባው ነው። ለኢትዮጵያዊያን የመኖራችን ማሳያ ነው። አይሳካም የሚሉ ካሉ የሰራዊቱን አቋምና የተገነባበትን ስብዕና ያለመረዳት … ቪዲዮውን ያድምጡ
- ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በከፍተኛ የውስጥ ችግር ውስጥ ናት፤ በጾሙ ማቅ ለብሰው በንስሃ ችግራቸውን ይፍቱ
- ሕብረቱ ከታገዱ የሩሲያ ንብረቶች የሚገኘውን ትርፍ ለዩክሬን ጦር መሳሪያ ግዢ ሊያውል ነው
- ሳኡዲ የምታስገነባው አዲስ ከተማ – “ኒዮም ሲቲ” (Neom City)
- Ethiopia, Somalia dispute won’t transform into turmoil for the Horn of Africa
- በአማራና ትግራይ ክልል ያሉ የወሰን ይገባኛል ጥያቄ በህዝብ ውሳኔ እንዲቋጭ ስምምነት ተደረሰ