https://twitter.com/CohenOnAfrica/status/1217175286803988481?s=20 herman j. cohen በሎንደን ትህነግን ከትከሻው በላይ ስልጣን በመስጠታቸው የሚወቀሱትና ከለውጡ በፊት ለቪኦኤ ያን ማድረ...
Day: June 21, 2021
ምርጫ ለሀገራችን ሰላምና ደህንነት ወሳኝ ጉዳይ ነው። ዲሞክራሲን የምንለማመድበት፣ በመረጥነው መንግስት የምንተዳደርበት፣ አሁን ከሚታዩና ከሚሰሙ አስከፊ ችግሮች ሁሉ የምንላቀቅበት መንገድ ቀያሽ ነው። ለምርጫው ስኬታማነት የእያንዳን...
የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ግጭቱ ከመጀመሩ በፊት በማይካድራ ቤት ለቤት እየዞሩ መታወቂያ በመጠይቅ ጭፍጨፋ ዘር እየለዩ የፈጸመትን ጭፍጨፋ ሚዛን አልባው ቢቢሲ እያነቀውም ቢሆን እንዲሰማ አድርገዋል። በዚህ ደረጃ ዓለም ይህንን ጉድ...
የኢትዮጰያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ኛው ሃገር ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት የጎላ የፀጥታ ችግር አለመከሰቱን አስታወቀ። የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ በአብዛኛው መጠናቀቁን...
"በዚህ ታሪካዊ ቀን ኢትዮጵያችን አሸንፋለች" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ሀገራዊ ምርጫውን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። የምርጫው ድምጽ አሰጣጥ ሂደት በሰላም በመጠናቀቁ እንኳን ደ...
በምዕራብ ኦሮሚያ ጃል ሮባ በማለት ራሱን የሚጠራ የሸኔ ከፍተኛ አመራርን ጨምሮ 295 አሸባሪው ሸኔ ታጣቂ ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰዱንና በርካታ ቁጥር ያላቸው ደግሞ መማረካቸው ተገለጸ። ሸኔም ሆነ የኦነግ ሰራዊት በሚል ...
በጎንደር ከተማ ወደ ምርጫ ጣቢያ የሄዱ ግለሰቦች ቤት ሰብሮ በመግባት ጥሬ ገንዘብ ዘርፏል የተባለው ግለሰብ በ1 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጣ እንደተወሰነበት የከተማዋ አስተዳደር አቃቢ ህግ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።የጽህፈት ...
ፓርቲዎች የድምፅ መስጠት ሂደት እና ቆጠራ ተጠናቆ በቦርዱ ውጤት እስከሚገለፅ ድረስ መግለጫ ከመስጠት እንዲታቀቡ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት አሳሰበ።የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫውን አስመል...
በአዳማ ከተማ የምርጫ ሂደቱን ለማወክ በመሞከርና በምርጫ ጣቢያ የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት የተከሰሱ ሁለት ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከፍተኛ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ...
ምርጫው ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየተከናወነ እንደሚገናኝና መራጮችም ድምጻቸውን እስካሁኑ ሰዓት ድረስ እየሰጡ እንደሆነ ምርጫውን እየታዘበ የሚገኘው የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል ገለጸ። የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል 12 ቡድን...
በጉጉት ሲጠበቀ የነበረውን የምርጫ ዜና በከፍተኛ ወታደራዊ ድል ለመቀልበስ በሶስት አቅጣጫ ትህነግ የከፈተው የማጥቃት ዘመቻ እስካሁን የተባለለት ነገር የለም። ይልቁኑ የመከላከያ ሰራዊት ዛሬ አርፋፋዱ ላይ " የድል ዜና አለኝ" ሲል...
እጅግ አስቸጋሪ፣ እልህ አስጨራሽ፣ህሊናንና ትዕግስትን የሚፈታተን፣ የጭካኔ ጥግ የደረሰ፣ ለሰሚውም ሆነ ለተመልካቹም ግራ ያጋባ፣ ከዳር እስከዳር ያላቀሰን፣ ጾታ፣ እድሜና ጤንነት ያልገደበው ጭካኔ ተፈጽሟል። በሴራ አምራቾች ዜጎች ተ...