ጠቅላይ ሚኒስትሩ – በሱዳን ኮሪደር እንዲከፈት የውጭ ሃይሎች ጫና የሚያደርጉበትን ምክንያት ይፋ አደረጉ

“እስከ 1977 ወያኔ ለደርግ ስጋት አልነበረም” ይላኡ ባይ አህመድ ተንኮሉን ሲገልጹ። ሲያክሉም ከርሃቡ በሁዋላ ወያኔን የሚደግፉት ክፍሎች ያሏቸው በረሃብ እርዳታ ስም በሱዳን ኮሪዶር ማስከፈታቸውን አስታወሱ። ዛሬም ጫናው ይህንኑ ለመደገም ነው። ወይኔ ከረሃቡ በሁዋላ ደርግን እንደተፈታተን አመልክተው ያ እንደማይፈቀድ ይገልጻሉ። ይህን ሲያስረዱ ” ሊደግፏቸው የሚፈልጉ ሃይሎች የዛሬ አርባ ዓመት በሚያስቡት አሳብ ላይ ቆመዋል” ነው ያሉት። ሲቋጩም ” እሱ አይሆንም” ነው ያሉት። ዩቲዩብ ገጻቸንን ላይክ እንዲያደርጉ እናበረታታለን።

በዩቲዩብ ገጻችን በተከታታይ የ”አራጆቹ ሃብታሞች” እውነተኛ ታሪክ ስለሚጀመር ለከታተል እንዲችል አስቀድመው ሰብስክራይብና ላይክ ያድርጉ።

Leave a Reply

%d bloggers like this: