Day: June 29, 2021
ዛሬ ማምሻውን በመቶዎች የሚቆጠሩ የሚዲያ ባለሙያዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ተገናኝተው ነበር፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በምርጫው ወቅት ሚዲያዎች በነበራቸው አስተዋጽኦ ዙርያ ምስጋና ባቀረቡበት ንግግራቸው ስለ ትግራይ...
ከምርጫው በፊት አሜሪካ " ስጋት አለብኝ" በሚል 300 የሚጠጉ የጥበቃ ልዩ ሃይል ማስገባት እንድትችል በቀጣታ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጥያቄ አቅርባ ነበር። የአዲስ አበባ ተባባሪያችን ስማቸውን ሳይጠቅስ ከፍተኛ ሃላፊ እንደነገሩት...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከመቀሌ ከወጣ በኋላ በመቀሌ ከተማ ማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየተፈፀመ ስለመሆኑ ተገልፆአል። በዋነኛነት የኢሮም ሕዝብን ይወክላል የሚባለው ዓሲምባ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ በገፁ "የከዳን የእንደርታ ሕዝብ...
የአሸባሪው ትህነግ አመራሮች በተደጋጋሚ ለደረሰባቸው አሳፋሪ ሽንፈት የአማራን "ኢሊት" ተጠያቂ በማድረግ ሂሳብ እንደሚያወራርዱ ነግረውናል። ትህነጎች የሚያወራርዱትን ሂሳብ "ከአማራ ልሂቃን" ጋር ያያይዙት እንጂ እውነታው ግን የአማ...
"ጀዝመኛው" ሃጫሉ ደፋርና አሳቡን በገሃድ የሚገልጽ የሕዝብ አፍ፣ ስሜትና ወኪል እንደሆነ ስራዎቹን የሚከታተሉ ይመሰክራሉ። ለሕዝብ ቅርብ የሆነ በመሆኑ የሕዝብ ስሜት ለማንጸባረቅ አይቸገርም። የሚያውቁት የቅርብ ባልደረቦቹና ቤሰቦቹ...
ትላንት ሰኔ 21/2013 ከስአት በኋላ ጀምሮ የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል የተናጠል ተኩስ አቁም እርምጃ በመውሰዱ ምክንያት የመከላከያ ሰራዊቱ ከመቀሌ መውጣት መጀመሩን የተለያዩ መገናኛ ብዙሀን እየዘገቡ ነው፡፡ በምትኩም የመ...
ጋዜጠኛ ሃይሌ ሙሉ ... የትግራይ ክልል መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ሽፍታዎቹ ከተደበቁበት ቦታ ወጥተው ድንገተኛ ጥቃት አድርሰው እንዲመለሱ ረድቷቸዋል። ወንበዴዎቹን ተከታትሎ መያዝ እንዳይቻል ደግሞ የአካባቢው ማህበረሰብ ተባባሪ አል...