ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሚሚ አለማየሁ የትዊተር የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ሆና መመረጧን ድርጀቱ አስታውቋል፡፡ ሚሚ እያደገ በመጣው ገበያ ከ20 ዓመታት በላይ የኢንቨስትመንት እና የገበያ ባለሞያነት ልምድ ያላት ሚሚ ለቦርድ አባልነት ...
Month: June 2021
Egyptian whistleblower Mohamed Ali has called for Egyptians to go down onto the streets and protest on 10 July against authorities' failure to st...
National forces and leftist parties in Egypt established a new front aimed at raising popular awareness and pressure on the dispute with Ethiopia...
Ethiopia recently made fiery remarks that further fueled tensions with Egypt over the controversial dam Addis Ababa is building on the Blue Nile....
በሜይ 31 አዲስ አበባ መጥተው የነበሩት ሴናተር ጂም ኢንሆፍ በቆይታቸው ካካሄዱት ውይይት በተጨማሪ ለሕዝብ እይታ የማይቀርቡ የቪዲዮ ምስልና የድምጽ መረጃ ተሰንዶ እንድተሰጣቸው፣ ይህንንም መረጃ ከባልደረቦቻቸው ጋር እየሰሩበት መሆ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 10 ወራት ብቻ 36 ቢሊዮን 315 ሚሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። በቢሮው የሕግ ተገዥነት ሥራዎች ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ኮማንደር አህመድ መሐመድ ትናንት ለጋዜጠኞች በ...
ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚደረግ እየተላላፈ ያለው መረጃ የተዛባ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ህገወጥ ስብሰባ ለማድረግ እንቅስቃሴ የሚደረግ ከሆነ በህግ አግባብ እርምጃ...
ሩሲያና ኢትዮጵያ በመረጃና ደህንነት ጉዳዮች እንዲሁም በሌሎች መስኮች የሚያደርጉትን ሁሉን አቀፍ ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ፡፡ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ ...
በጦርነቱ ላይ የተረጋገጠ የተባለው 108 ሴቶች ላይ ጥቃት መድረሱ የአለምን ሚዲያ ሲያንቀጠቅጥ የነበረ ዜና ነበረ። አንድ የህዋሃት ደህንነት ብቻ 50 ሴቶችን አስገድዶ የደፈረ ጊዜ በዋስ የለቀቀው ልጅ ግሩም ( PHD) Opinion...
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ አስተዳደር የሑመራ ከተማ ነዋሪዎች በአሸባሪው ህወሓት ሲደርስባቸው የነበሩ ግፎችንና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዝ ሠልፍ በሑመራ እየተካሄደ ነው። በአሸባሪው ህወሓት አገዛዝ ዘመን የወልቃይት ጠገዴ ...
በኢትዮጵያ አካባቢና ደን ምርምር ኢንስቲትዩት፣ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ፣ ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣ የደንና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን የተቀናጀ ሥራ ከጐሐፅዮን እስከ ደጀን የሚዘልቀው የዓባይ በረሃ ሙሉ በሙሉ በቆላ የቀርከሃ ተክል የመሸ...
የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ዛሬ ጠዋት"በስራ እንጂ በአሉባልታ ስም-ማጥፋት ያደገ ሀገር የለም!" ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል ‼ ከንቲባዋ በመልዕክታቸው … ‼ 👉 የደቡብ አፍሪካው ኩባንያ ለቤት ግንባታ የሚያ...
መቶ አስራ ሰባተኛ ኮንግረስ 1ኛ ስብሰባ ሰኔት ውሳኔ 97 - May 19, 2021 (ሚያዚያ 11, 2013) የአሜሪካ ሰኔት የኢትዮጵያ መንግሥት ከህወሃትና ሌሎች በትግራይ ክፍል ግጭት ውስጥ ያሉ ወሮ በላዎችና ጠብ አጫሪዎች ጋር ያ...
በትግራይ አርሶ አደሩ አርሶ በማምረት የደረሰውን ጉዳት በማካካስ ከእርዳታ መውጣት እንዳለበት ታስቦ እየተሰራ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ብርሃኔ አርዓያ ገለጹ፡፡ ...
አንደኛ፤ 1420ዎቹ እንደተጻፈ የሚታመነው መጽሓፈ አክሱም በግልጽ እንደሚያሰረዳን የትግራይ ግዛቶችና ወሰኖች የሚከተሉት ነበሩ፡- ተምቤን፣ ሽሬ፣ ስራዮ (Seraye) ሐማሴን፣ ቡር (Bur) ሳማ (Sama) አጋሜ፣ አምባ ሰናዕት (...
በትግራይ ክልል ከድህነት ወለል በታች የሚገኙ ከአንድ ሚሊየን የሚበልጡ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ አምስተኛው ምዕራፍ የሴፍቲኔት ፕሮግራም ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ። የልማታዊ ሴፍቲኔት የአምስተኛ ምዕራፍ መረሃ ግብር በክልሉ ለመጀመር ...