ባልደራስ አዲስ አበባን ከብሄር እሳቤ ውጭ ለማድረግ ማሰቡን ገልጾ ሲነሳ " በተረኘት ስሜት" የተደናገጡ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተቀብለውት እንደነበር፣ ከዛ በሁዋላ ብዙም ሳይቆይ ከአብን ጋር መጋባቱ ሙሉ ድጋፍ እንዳሳጣው፣ ከዚያ...
Month: June 2021
“ትምህርት ተቋርጦ በነበረበት ጊዜ በጣም አዝኛለሁ፤ ከትምህርት ውጪ በቤት ውስጥ የነበረኝ ቆይታም ጥሩ አልነበረም፤ አሁን ትምህርት በመጀመሬ ደስተኛ ነኝ፤ ያለፉትን ጊዜያት ለማካካስም እየጣርኩ ነኝ፤ በቀጣይም የተሻለ የትምህርት ጊ...
በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ጨረታ ያሸነፈው "ግሎባል አሊያንስ ፎር ኢትዮጵያ" የስራ ፈቃድ አገኘ።በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ፈቃድ ያገኘው ግሎባል አሊያንስ ፎር ኢትዮጵያ የተባለው ኩባንያ ስራ ለመጀመር የሚያስ...
Egyptian authorities jailed a former ambassador last month allegedly in connection to his criticism of the government's handling of the Grea...
አሜሪካ በትግራይ ክልል ያለው ችግር እንዲረጋጋ ፍላጎት እንደሌላትና በተቃራኒ ችግሩ እንዲባባስ እያደረገች ነው ስትል ኤርትራ ወቀሳ መሰንዘሯ ተሰምቷል፡፡ የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ...
ሰየኦን ላይን የንግድ አገልግሎት ማዕከሉ አማዞንን ጨምሮ መገናኛ ብዙኃንና ታዋቂ የአለም አቀፍ ተቋማት ድረ ገጾች መስራት ማቆማቸው ተነግሯል። ድረ ገጾቹ መስራት ያልቻሉበት ምክንያት አለመታወቁን አልጀዚራ አስነብቧል። ድረ ገጻቸው ...
የሕወሃት የሽብር ቡድን አባላት የሆኑ ንብረቶችን በኪራይ፣በዉክልና በሌሎች መንገዶች ተይዘው በሚገኙ ሀብቶች ላይ ጥቆማ እንዲቀርብ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ጥሪ አቀረበ፡፡ የሕወሃት የሽብር ቡድን አባላት፣ በራሳቸዉ በቤተሰቦቻቸዉና...
በአጠቃላይ ሀገረ ትግራይን ለመመስረት አሁን ያለው የኤርትራ፣ የኢትዮጵያ፣ የሶማሊያ፣ የጅቡቲ ቅርፅ መቀየር አለበት። እነዚ ሀገሮች መልካቸው ካልቀየሩ ግን ትግራይ ለብቻዋ ተነጥላ ሀገር ለመሆን የሚቻል አይደለም። ለትግራይ ሀገር መ...
ብሄር ብሄረሰቦች ሉዓላዊ መሆናቸውን ጠቁመው፣ትግራይ የራስዋ ባንዲራ ያላት ሉዓላዊ ክልል መሆኗን ይገልጻሉ። አያይዘውም በዓለም ላይ እንደታየው ትልልቅ አገሮች ትንንሽ አገሮች ውስጥ ገብተው እንደተዋረዱት እንዳይሆን ያሳስባሉ። ይህን...
በ 2013 እና 2014 ምርት ዘመን 12.7 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ለልማት የዋለ ሲሆን ከዚህም 374 ሚለዮን ኩንታል ምርት እንደሚገኝ በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ኢሳያስ ለማ ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታውቋ...
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሁን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “በሽብርተኝነት” የተፈረጀው ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) የትግራይ ክልልን ያስተዳድር በነበረባቸው ያለፉት ሶስት አስርት ዓመታት “ያለ አግባብ ተወስዶ...
Prof. Atalay AyelJune 05, 2021 Background Dam construction has come a long way since the Pharaonic Egyptians first erected earthen berms to contr...
ሰሞኑን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ‹‹በፓርቲው ስብሰባ ላይ ተናገሩት›› ተብሎ በአማተር የሐሰት መረጃ አቀናባሪዎች የተዘጋጀ ድምጽ አዳምጠናል፤ አዳምጠንም ብዙ ታዝበናል። የሐሰት መረጃው ይፋ ...
በመቐለ ከተማ የሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ ዛሬ መጀመራቸውን በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ተወካይ ወይዘሪት ገነት መብራቱ ለኢዜአ እ...
ፖሊስ ወደ ስፍራው ሲደርስ ተጠርጣሪዋ ሰራተኛ እንደሌላት በመናገር ልትደብቃት ብትሞክርም ሰራተኛዋ ግን አልጋ ውስጥ ሆና ስትጮኽ ፖሊስ በመስማቱ ከስቃይ ሊያድናት እና አሰሪዋንም በቁጥጥር ስር ሊያውላት መቻሉን አቶ ዮሐንስ ገልፀዋል...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በደብሊው ኤ ኢንደስትሪያል የምግብ ዘይት ኮምፕሌክስ የምረቃ ስነ ስርዓት ላይ ከተናገሩት የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች:- • አንድነታችን እንደዘመኑ ጀግንነት በብልጽግና ላይ መደገም እንዲችል ምክንያት ፌ...