Month: June 2021
በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ አስተዳደር የመንግስት አገልገሎት ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት መድረክ ዛሬ ተካሂዷል። ከሶስት ወራት በፊት በአካባቢው በተፈፀመ ጥቃት አጣዬ ከተማ ከፍተኛ ሰብዓዊና ንብረት ወድሟል። በዚህም ሩብ ሚሊዮን ገዳ...
የጣና በለስ ቁጥር አንድ ስኳር ፕሮጀክት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በምረቃው ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የጣና በለስ ቁጥር አንድ ስኳር ፕሮጀክት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ጨምሮ የተለያዩ ችግሮችን...
Posted by Lawrence on Africa and the World Freeman June 5, 2021 Is the United States’ continued escalation of hostile policy towards Ethiopia pre...
የአሜሪካ መንግሥት ያደረገው ማዕቀብና የጎረቤት አገራት ጫና የማሳረፍ ሙከራ ዋና ዓላማው ኢትዮጵያ ከድህነት እንዳትወጣ ለማድረግ ያለመ እንደሆነ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ፀሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ አስ...
የዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ የሆነችና የጋራ ከተማ ለማድረግ እንደሚሰራ አስታወቀ። ‹‹የጋራ ህልም የጋራ ከተማ›› በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ ጉዳይ ላይ ትናንት ከነዋሪዎቿ ጋር ...
ግንቦት 30/2013 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል የመምህራን ብቃት ማረጋገጫ ፈተና እንደሚሰጥ የኦሮሚያ ትምህት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ለነባር መምህራን እና የትምርት ቤቶች ሀላፊዎች የሚሰጠው የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ዝግጅት ተጠናቆ ለከተሞች ...
. አሜሪካ በቻይና ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ ጣለች. የራሽያ እና የቻይና ጥምረት በተግባር ተገለጠ የአሜሪካንን ማዕቀብ እንደስጋት የቆጠረችው ራሽያ አሜሪካ አዲስ ማዕቀብ የምትጥል ከሆነ የአሜሪካ ዶላርን ከወዲሁ ለማዳከም እና ተፅእኖው...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ኤታማዦር ሹም የነበሩትን ጀነራል ሰዓረ መኮንን እና ጓደኛቸውን ሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራን በመግደል ወንጀል ተከሶ የነበረው አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ጥፋተኛ መባሉን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገልጸ። ውሳኔ...
ወይዘሮ መሊካ የፋይናንስ ተደራሽነትና አካታችነትን ለማስፋት እየተሰራ ነው... የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ መንግሥት የፋይናንስ ተደራሽነትና አካታችነትን ለማስፋት እየሰራ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ተናገሩ...
የእነሱ ክፍል አባላት ያሉበት ሥፍራ እንደደረሱ እሥረኛ መሆናቸው ተናግሯቸው ከበድ ያሉ ዕቃዎች ተሸክመው በሁለት ረድፍ በሚጓዘው ሠራዊት መሀል እንዲጓዙ ተነገራቸው።ያ ሁሉ የበዓል ዝግጅት ተሠርዞ ለምን በአስቸኳይ ሥፍራውን መልቀቅ ...
ከ1991 ዓ.ም ውጊያ በኋላ ለ1992 ዓ.ም የመጨረሻ ውጊያ ከፍተኛ ዝግጅት ተደርጎ ነበር። ሁሉም ሥፍራዎች ላይ ከውጊያ ያልተናነሱ ልምምዶች ተደርገዋል። የተራራ ላይ ውጊያ፣ የበረሃ ውጊያ፣ የሌሊትና የቀን በማለት ደም እንዲታቀብ ...
\ስድስተኛውን አጠቃላይ አገራዊ ምርጫ የሚታዘቡ የአፍሪካ ሕብረት የረጅም ጊዜ የምርጫ ታዛቢዎች አዲስ አበባ መግባታቸው ተገለጸ። የሕብረቱ የአጭር ጊዜ ታዛቢዎች ከምርጫው አንድ ሳምንት በፊት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡም ተገልጿል። በ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 561. 7 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ፡፡የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 97ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ው...
ወ/ሪ ብርቱካን ሚደቅሳ የሚመሩት የኢትጵያ ምርጫ ቦርድን ባልደራስ ክስ መስርቶ በክርከሩ ማሸነፉ ይታወሳል። ምርጫ ቦርድ የፍርድ ቤት ውሳኔን ባይነቅፍም ሕትመት በማጠናቀቁ ውሳኔውን ተግባራዊ ለማድረግ እንደሚቸገር መግለጡን ተከትሎ ...
Today, June 4, 2021, the Federal Democratic Republic of Ethiopia signed a Financing Agreement amounting to USD 250 Million in the form of a Loan ...
በኢትዮጵያ የዝቅተኛ የደመወዝ መጠንን የሚወስነው የደመወዝ ቦርድ ሊቋቋም መሆኑን ቢቢሲ ከሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ካገኘው መረጃ መረዳት ችሏል። በአሁኑ ወቅት የዝቅተኛ ደመወዝ ወ...