Month: June 2021
አዲሱ የኮሮና (ዴልታ ቫይረስ) የኮቪድ ክትባትን ማምለጥ ይችል ይሆን? (በዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ) ይህ የወረርሽኝ ወቅት ያልፋል እያልን ብንጠብቅም፣ አሳሳቢ የሆኑ ነገሮች መከሰታቸው አልቀረም፡፡ በአብዛኛው ከራሱ ከሰዎች ባህሪ የሚነ...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የቻይናው ፖሊ ሲ ጂ ኤል ኩባንያ በምስራቅ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ሲያደርግ የቆየው የድፍድፍ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ ውጤት ማስገኘቱን ተናግረዋል።ከነገ ሰኔ 21 ቀን ጀምሮም በሙከራ ደረጃ ...
In a letter sent to the president of the United Nations Security Council (UNSC) on Wednesday (June 23), Ethiopia rejected the latest attempts mad...
አቶ ጌታቸው ህጻናት መካከል ሆነው ያሰራጩት ስዕል እጅግ መነጋገሪያ እየሆነና ትህነግ ህጻናትንና ሲቪል ሰዎችን መመሸጊያ እንደሚያደርግ የሚያረጋግጥ እንደሆነ ማሳያ ሆኗል። መቀለ ሰርገው ገብተዋል የተባሉት እውነት ከሆነ ያሉት እንደ...
ብ/ጀኔራል ዘነበ ክፍሉ በትላንትናው (ሰኔ19/2013) ምሽት እንደተደመሰሰ ዜናው ተሰምቷል። ለመሆኑ ይህ ሰው ማን ነው? የኋላ ታሪኩና በጥቅምት 24ቱ የሀገር ክህደት ወንጀል የነበረው ሚና ምን ነበር? እነሆ መጠነኛ መረጃ ተወልዶ...
የዘንድሮው ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት ከሰብዓዊ መብቶች አጠባበቅ አንጻር በብዙ መልኩ የተሳካ እንደነበር የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል።የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ድምፅ መስጫ ቀን ...
የሽብርተኛው የህወሃት ቡድን ርዝራዦችን አድኖ በመያዝ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ የተጀመረው ዘመቻ ተጠናክሮ ይቀጥላል-- ኮሚሽኑ ሽብርተኛው የህወሃት ቡድን ርዝራዦችን አድኖ በመያዝ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ የተጀመረው ዘመቻ ተጠናክሮ እ...
By Martin Plaut Africa editor, BBC World Service Millions of dollars in Western aid for victims of the Ethiopian famine of 1984-85 was siphoned o...
ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን (MSF) ሶስት ባልደረቦቹ ትግራይ ክልል ውስጥ መገደላቸው ሪፖርት አደረገ። #Ethiopia : MSF የባልደረቦቹን ሞት ማረጋገጫ ከሰማ በኃላ ሃዘን ላይ መሆኑ ገልጿል። የደንገተኛ ጊዜ አስተባባሪ ማሪ...
ዛሬ አሸባሪው የህወሃት ታጣቂ በሚንቀሳቀስበት አብይአዲ አካባቢ የ3 ደንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን ሰራተኞች መገደላቸውን የመከላከያ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮ/ል ጌትነት አዳነ ማምሻውን ገለፁ። የበለጠ በራሳችን መንገድ የሚረጋገጥ ቢ...
- ኢትዮጵያ መቼ ይሆን ነፃ፣ ፍትሀዊና ዲሞክራሲያዊ ምርጫ የሚኖራት ?! "የዴሞክራሲ ኃይሎች ትንንሽ ልዩነቶችን ወደ ጎን በመተው ለማይቀረው የሰላማዊ ትግል ተደጋግፈን ሕዝብን በማስተባበር እንድንታገል ዛሬም እንደቀድሞው ባልደራስ ...
ኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተሳፋሪዎች ጥንቃቄ በሚል ወደ መቐለ የሚያደርገውን በረራ ላልተወሰነ ጊዜ ማቋረጡ ተሰማ። የኢትዮጵያ መከላከያ በሁሉም አቅጣጫ " ያዋጣኛል" የሚለውን ጥቃት ሊሰነዝር እንደሆነ ተሰማ። በጥቃቱ መከላከያ ሁሉን...
የትህነግ ሰራዊት ኮረምን ለመቆጣጠር ያደረገው ማጥቃት ሳይሳካለት መቅረቱ ተሰማ። ትህነግ ከተመታ በሁዋላ ለመጀምሪያ ጊዜ ራሱን አጠናክሮና ጉልበት ሰብስቦ ኮረምን ለመያዝ ያደረገው ሙከራ የከሸፈው በአማራ ልዩ ሃይል እንደሆነ ነው የ...
የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በተለያዩ የመዝገብ ቁጥሮች (በመ/ቁ 007198፣ 263719፣ 007109፣ 006060፣ 263591፣ 006914፣ 006059 እና 007029) ሰኔ 16፣ 17 እና 18 ቀን...
The Arab League has announced that the African Union is to hold a meeting with Egypt, Sudan and Ethiopia to discuss the issue of the Grand Ethiop...
Press release Statement on the Ethiopian Elections Statement on the Ethiopian Elections by the embassies of Australia, Canada, Denmark, Germany, ...