“እንደ ህውሃት እድል የተሰጠው በዚህ ምድር የለም” ያሉት አቶ ግዛቸው
የህልውና ትግሉ ከአሸባሪው ጋር ብቻ ሳይሆን ከጀርባ ካሉ ሃይሎች ጭምር ነው የህልውና ትግሉ ከአሸባሪው ቡድን ጋር ብቻ ሳይሆን ከጀርባ ካሉ የውስጥና የውጭ ሃይሎች ጭምር መሆኑን ህዝቡ ሊያውቅ ይገባል ሲል የአማራ…
የህልውና ትግሉ ከአሸባሪው ጋር ብቻ ሳይሆን ከጀርባ ካሉ ሃይሎች ጭምር ነው የህልውና ትግሉ ከአሸባሪው ቡድን ጋር ብቻ ሳይሆን ከጀርባ ካሉ የውስጥና የውጭ ሃይሎች ጭምር መሆኑን ህዝቡ ሊያውቅ ይገባል ሲል የአማራ…
አሸባሪው ህወሃት በሀሺሽ አስክሮ በጦርነት ያሰጨረሳቸውን ህጻናት አስከሬን በመንግስት በጅምላ የተፈፀመ ግድያ ለማስመሰል እየጣረ መሆኑን ምንጮች አስታውቁ። ምንጮቻችን እንደገለፁት አሸባሪው ህወሃት በአውደ ውጊያው ያጣውን ድል በቅጥፈት ፕሮፓጋንዳ ለማግኘት እየተፍጨረጨረ ነው።…
በታሪካዊዋና በገናናው ጀግና ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የትውልድ ሃገር በሆነችው የጐንደር ከተማ በተዘጋጀው በዚህ የምረቃት መርሀ ግብር ላይ የታደማችሁ ጥሪ የተደረገላችሁ ክብሯን እንግዶች ክቡራትና ክብሯን በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ በተለይ በዛሬው…
ዛሬ ኢትዮጵያ ያለችበት ወቅት ጥንቃቄ የሚያሻው ነው። የሚታየው ግን ለተራ ሳንቲም ለቀማ፣ ወዳጅ መስሎ የባንዶችን ዓላማ ማሰራጨት፣ በወገን ላይ ሽብር መልቀቅ፣ ጠላት ሆን ብሎ የሚያሰራሸውን መረጃ ማራገብና ማዳረስ፣ “አንድ ከፍተኛ…
በኢትዮጵያዊያን ዳያስፖራዎች የተቀናጀ ጥረት አማካኝነት አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ልታሳልፈው የነበረውን ውሳኔ አዘግይታለች የኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕልማሲ ኣባለት እና የተለያዩ ትውለደ ኢትዮጵያዊያን (ዳያስፖራዎች) ባደረጉት የተቀናጀ ንቁ ተሳትፎና ዘመቻ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ በተሳሳቱ…
By Dr. Haymanot Assefa Nadew, Maryland, USA What the heck is the great silent majority? Is there a silent majority in Ethiopia? Does the political upper-class care about what the…
ኢትዮጵያ በየዘመናቱ አንፃራዊ የቅርጽ እና የጂኦ ፖለቲካ ለውጥ ከማስተናገድ ውጭ ቅኝ ሳትገዛ በነፃነት ለዘመናት የዘለቀችው ልጆቿ ብሔር እና ሃይማኖት ሳይለያቸው በከፈሉት መስዋእትነት ነው፡፡ በቅኝ ግዛት ዘመን የአሜሪካ ሞግዚት ከነበረችው ላይቤሪያ…
ምዕራባውያን በትግራይ ክልል የተካሄደውን የሕግ የማስከበር እርምጃ ተከትሎ በኢትዮጵያ ደካማ መንግስት እንዲኖር አልያም የመንግስት ለውጥ ለማድረግ የያዙት ስውር አጀንዳ መኖሩን ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን የሚተነትነው ጂኦ ፖለቲክስ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ…
“ፓርቲዎቹ ” ይላል ኔድ ፕሪስ ሲጀመር። መንግስትንና “አሸባሪ” ተብሎ የተሰየመውን ትህነግን ማታቸው ነው። ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ፣ በአፋጣኝ፣ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተኩስ እንዲያቆሙና ሁሉን አቀፍ ወደሆነ የፖለቲካ ንግግር እንዲያደርጉ ያሳስባል።…
አትሌት ሰለሞን በለሊትና በማለዳ በትደረጉ አኩሪ የማጣሪያ ወጤቶች ታጅቦ በስተመጨረሻ ባካሄደው የአስር ሺህ ሜትር ውድድር አበራ። ሰለሞን በቶኪዮ የመጀመሪያውን ወርቅ በመውሰድ ልዩ አትሌት ሆኗል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ደስታቸውን ገልጸዋል። አፍታ…
የህወሃት አመራሮች 8 ወር ሙሉ ዋሻ ለዋሻ ሲሳደዱ እንደመቆየታቸው፣ ከመጠን ያለፈ የፍርሃት እና የመሳደድ የአዕምሮ በሽታ የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ ነው። በዚህም ምክንያት የከበባቸውን ስጋት ለማራቅ የተጣደፈ፣ ትርፍ እና ኪሳራው ያልተሰላ…
ለሜቻ ግርማ ” ካሁን በሁዋላ ዋጋ የለውም፤ መወዳደር አይችልም” በሚል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽ የህክምና ባለሙያና ቴክኒክ ክፍሉ ያሟርተበትና ያባረረው አትሌት ነው። ፌዴሬሽኑ በቅርቡ በሰጠው መግለጫ “ህዝባችን ይወቅልን” ሲሉ ካነሳቸው ጉድዮች…
ጡረተኛው የኢትዮጵያ አትሊቲክስ ፌዴሬሽን ዋና ሃኪም ዶክተር አያሌው ” ለምን ቶኪዮ ባሻቸው ቀን አልሄዱም” ብሎ ” የመግስት ያለህ” ሲል የነበረው ፌዴሬሽን አሁን ምን ይል ይሆን? ኢትዮጵያን በ800 ሜትር እንድትወክል ፌዴሬሽኑ…
ይህ ዜና የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ ደጋፊዎች በስፋትና በከፍተኛ ደረጃ የተቀባበሉት የ”ድል” ዜና ነው። TINSA ብለው የሰየሙት የትግራይ የስለላ መረብ ኤጀንሲ አነፍንፎና ልዩ ክትትል አድርጎ የኢትዮጵያ የስለላ…
I hope that you will survive the next round of “law enforcement” operation the army is readying to conduct with the support of your faithful friends, those drones that spit…
ህልውናው ያለ ተቃርኖ መቆም የማይችለው የጥላቻው ፊታውራሪ ባንዳ መኖር የሚችለው የሚያናቁር ፣ የሚያጠላ እና የሚያጋድል ሴራ ሲኖር ብቻ መሆኑ – ክፉነቱን ከጋኔልም ከፍ ያደርገዋል። “ራስ መውደድ ያባት ነው” ያስብል ይሆናል።ነገር…
WASHINGTON, July 29 (Reuters) – Washington is sending USAID Administrator Samantha Power to Ethiopia this week while warning of punitive measures if aid is unable to reach the Tigray region,…
(Sigh… Not to get side-tracked into a tedious debate, but you can find several sources that make it clear Welkait was never part of Tigray before the TPLF annexed it in…
“This silence among the international community is something to be once again raised and questioned.” BY BILAL DERSO ADDIS ABABA- Some global powers which had been a vocal opponent of Ethiopian…
The most civilized, least expensive, safest, and swiftest way out of conflicts and disputes is a negotiated settlement. That is the shortcut road to peace. It is attainable with a…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከህብረተሰቡ ያሰባሰበውን በሬዎችን ጨምሮ ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የአይነት ድጋፍ ለአማራ ክልል አስረክቧል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሸባሪው የህወሃት ቡድን በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የቃጣውን…
በበእምነት ወንድወሰን ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ከሳውዲ አረቢያ ከተመለሱ 42 ሺህ የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መካከል አንድ ሶስተኛ ገደማ የሚሆኑት የትግራይ ክልል ተወላጆች መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከስደት ተመላሾች ውስጥ…
ሐምሌ 22 ቀን 1928 ዓ.ም ከ 85 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ክብር ብለው “ጣሊያንን ተቀበሉ ብዬ አልሰብክም፣ እንኳን የኢትዮጵያ ህዝብ ምድሪቷም ጣሊያንን እንዳትቀበል አውግዣለው”…
የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጅብረት ሃምሳ አምስት አባል አገራት አባል ሳይመክሩበት ለእስራኤል በአፍሪካ ሕብረት የታዛቢ ወንበር መሰተቱን የአንድ ወገን ውሳኔ እንደሆነ አስታውቆ ነው ተቃውሞውን ያሰማው። ክስም ያቀረበው። (ኢ.ፌ.ኤፍ…
ምስል- የኤርትራ ወታደሮች ባድመ ላይ ቁርስ ሲቆርሱ፣ ለኤርትራ ፕሬስ የተወሰደ በመግቢያው እንደተለመደው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን የወነጀለው የትህነግ መግለጫ የተፈጠረውን ቀውስ በሰላማዊ ንግግር ለመቋጨት ፈቃደኛ መሆኑን አመልክቷል። ከቀናት በፊት ” አዲስ…
” የሰማ ዕረፍት” ሲሉ የትህነግ ሃይል የገደላቸውን ወገኖቻቸውን ምስል ይዘዋል። ህጻናት የተፈናቀሉ ስደተኞች ቢሆኑም የዓለሙ የስደተኞች ድርጅት አንዳችም ድጋፍ እንዳላደረገላቸው በጽሁፍ ያሳያሉ። ስደተኞች እንጂ ወንጀለኞች አለመሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት እንዲያይላቸው፣ እዲሰማ…
ሳራ አደም ትባላለች፡፡ ትውልዷ አዲግራት ከተማ ነው፡፡ እድሜዋ 16 እንደሆነና ገና 10ኛ ክፍል እንዳልጨረሰች ገልፃለች፡፡ ከእናት እና አባቷ ቤት የወጣችው ስልጠና አለ ተብላ ነበር፡፡ ከ4 የቅርብ ጓደኞቿ ጋር ስልጠና ወደተባለበት…
የማይነካውን ሀገር ነክተው፣ ያልገባቸውን የኢትዮጵያን ስም ጠርተው፣ ክብሯን ለመድፈር ተመኝተው የሚያቃጥለውን ኢትዮጵያዊነት አቀጣጠሉት፣ ጠላትን ጠራርጎ የሚወስደውን ማዕበል ቀሰቀሱት፣ ተበታትኗል ያሉትን ሕዝብ ሰበሰቡት፣ አርፎ የተቀመጠውን ንብ ነካኩት፤ አሁን ማዕበሉ ሊወስዳቸው፣ ንቡ…
የኮማንደር ደራርቱ ቱሉ አድናቂ ነበርኩ። አሁን ድረስ የአገሬ ጀግና ናት። ትንፋሿን ውጣ በባርሴሎና ስትሰግር የፈጠረችብኝ ስሜት ዛሬም ድረስ አለ። ገዛኽኝ አበራ ማራቶንን አንቀህ ወደ አገሩ የመልስክ ውድ ሰው ነህ። አጨራረስ…
ቢለኔ ስዩም ” ለምን፣ ለምን፣ ለምን…?” በማለት የጠየቁትና ” አስደንጋጭ” ሲሉ የገለጹት የዓለም ዓቀፍ ማህበረሰብ፣ አገራት፣ ተቋማትና ሚዲያዎች ትህነግ በግፍና ዓለም በሚጠየፈው ህገወጥ ተግባር ተሰማርቶ ሳለ ዝም ማለታቸውን ነው። እሳቸው…
በክልሉ ከ100 በላይ የጥፋት ሃይሎች ተደመሰሱበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለጥፋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አምስት የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ርዝራዦችን ጨምሮ ከ100 በላይ ሽምቅ ተዋጊዎች መደምሰሳቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አብዱልአዚም መሃመድ ማሻውን…
መንግስት ያሳለፈውን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወደ ጎን በማለት በአማራ እና በአፋር ክልሎች ላይ ትንኮሳ እየፈጸመ ያለው አሻባሪው ህወሓት ዛሬ በአፋር ክልል ዞን አራት እዋ በተባለው ወረዳ ያሰማራቸው ሶስት ክፍለጦሮች…
“በሐሰተኛ ፕሮፓጋንዳ የሚያዝም ሆነ የሚለቀቅ ቦታ የለም” የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ እንዳሉት…
የህወሓት ታጣቂ ኃይሎች በትግራይ በሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ የሚያደርሱትን ጥቃት እንዲያቆሙ አሜሪካ አሳሰበች በትግራይ ክልል በሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ በህወሃት ታጣቂዎች እየደረሰባቸው ያለው ጥቃት እና ማስፈራራት እንዲቆም የአሜሪካ መንግሥት አሳሰበ።…
ዐቃቤ ሕግ በእነ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ጀነራል ገብረፃድቃን ገ/ትንሣኤን ጨምሮ በ74 ሰዎች ላይ ክስ መመስረቱን በይፋ ማህበአዊ ገጹ ይፋ አድርጓል። ሰነዶችንም አያይዟል። የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በተከሳሾች ላይ…
The United States is deeply concerned about reported attacks against Eritrean refugees in Ethiopia’s Tigray region, a U.S. State Department spokeswoman said on Tuesday, calling for the intimidation and attacks…