December 3, 2021

400 ሺህ ኩንታል እህል በመቀሌ ማዕከላዊ መጋዘን መከማቸቱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ

የፌዴራል መንግስት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል 400ሺ ኩንታል የምግብ እህልና አልሚ ምግቦች በመቀሌ ማዕከላዊ መጋዘን ማከማቸቱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የግብርና ሚኒስቴር...

ዝርፊያ በትግራይ – «በክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች በመልካም ሁኔታ ላይ ይገኛሉ»

በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ዝርፊያ እየተፈጸመ መሆኑን ድንበር የለሽ የሀኪሞች ቡድን ገልጿል የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት...

“በእኛ እና በመላ የአማራ ህዝብ መቃብር ላይ ካልሆነ ዳግም ተከዜን የሚሻገር የትህነግ አሻባሪ ቡድን አይኖርም!” ኮ/ል ደመቀ

በኢትዮጵያ ህዝብ ወኪሎች ፊት ቀርቦ አሸባሪ ተብሎ ከተፈረጀ ቡድን ጋር መንግስታዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረግ ከአሸባሪዎች አገር የማፍረስ ዓላማ እና ፍላጎት አይተናነስም። ከአሁን በሗላ በአማራ...

ኢትዮጵያና እስራኤል የኮቪድ- 19 ክትባትን በጋራ ሊያመርቱ መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮጵያ እና እስራኤል የኮቪድ- 19 ክትባትን በጋራ በኢትዮጵያ ሊያመርቱ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ፣ ምክትል አምባሳደር ኦር ዳንኤሊ እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ...

ቴዎድሮስ አድሃኖም በሙስና፣ በማጭበርበርና በጾታ ጥቃት ሳቢያ ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ ጥያቄ ቀረበ

“በዚህ ችግር ምክንያት ሰዎች የኮቪድ መከላከያ ክትባቶችን እንዳያገኙ፣ ሚሊዮኖች ለሞት እንዲዳረጉና ከግለሰቦች እጅ በልግስና የሚሰበሰበው ገንዘብ ከጥቅም ውጪ ሆኗል” በዓለም ጤና ድርጅት ውስጥ እየጨመረ በመጣው...

Close