የትግራይ ሕዝብ ነሳ አውጪ ግንባር / ትህነግ ” ብቸኛ የአሜሪካና አውሮፓ ጥቅም አስጠባቂ ነኝ፣ የተረጋጋች አገር መምራት የምችለው እኔ ብቻ ነኝ” በሚል የአሚሪካን ፖሊሲ አውጭዎች ለማሳመን በወር ከአንድ ነጥብ አንድ ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ እንደሚያደርግ ተጠቆመ። ወጪው የነሳ አውጪውን ድርጅት ዓላማ የሚስተጋቡ የሚዲያ ሰዎችና ነጭ አክቲቪስቶች የሚከፈለውን አይተቃልልም።
አምስት ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ ለምግብ ችግርና አንድ ሚሊዮን የሚሆኑ ዜጎች ለከፋ ችጋር እንደታጋለጡበት የሚነገርለት የትግራይን ክልል ነጻ ለማውጣት የትጥቅ ትግል ላይ የሚገኘው ትህነግ፣ ይህን ያህል ከፍተኛ ሃብት የሚያፈሰው ለስምንት ከወስዋሾች የገዘፉ የህዝብ ግንኙነት የሚሰሩላቸው ድርጅቶች ነው።
በቂ መረጃ እንዳላቸው ጠቅሰው ከኢትዮ 12 ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት ዶክተር ሓይማኖት እንዳሉት “ትህነጎች ስምንት የህዝብ ግንኙነት የሚሰሩላቸው ድርጅቶ ቀጥረዋል። ከለውጡ በፊት በወር አርባ ሺህ ዶላር ይከፍሏቸው ። ከልወጡ በሁዋላ ከ100 እስከ 140 ሺህ ዶላር እንደሚከፍሏቸው መረጃ አለኝ። ይህን ሁሉ ሃብት እያፈሰሱ ነው ኢትዮጵያ ስሟ እንዳየሳ፣ ጉዳይዋ እንዳይሰማ ሁሉንም በሮች የተቆጣጠሩት። ስልጣን ላይ እየሉ ባከማቹት የዘርፊያ ሃብት የህዝብ ግንኙነቱን ስራ በገንዘብ ቆላልፈው ይዘውታል።”
ለዲሞክራቶች፣ ለሪፐብሊካኖች፣ ለሃይማኖቶች ጥምረት፣ለጥቁር አፍሪካ አሜሪካኖች ጥምረት፣ ለዋይት ሃውስ፣ ለኮንግረንስ፣ Lesbian, Gay, Bisexual and Transgender. q ለሚባሉት ጥምረቶችና ለተቀረው የህብረተሰብ ክፍል በህዝብ ግንኙነት የሚሰሩ የታሰበባቸውና የተመረጡ አቅጣጫዎች መሆናቸውን የስምንቱን ተቋማት ሚና በማስረዳት ዶክተር ሃይማኖት አስረድተዋል። ሙሉ ቃለ ምልልሱን እዚህ ላይ ይመልከቱ። የዚዲዮውን ምልልስ ደግሞ በዩቱብ ቻናላችን እዚህ ላይ ያገኙት።
- ታደሰ ወረደ ” የጦርነቱ ውጤት እንጂ የጦርነቱ መነሻ አይደለም” ሲሉ አዲሱን ግጭት የሚጠበቅ እንደሆነ አመላከቱየትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ በራያ አላማጣ ዳግም ወረራ እየተካሄደ መሆኑ ይፋ መደረጉን ተከትሎ በወቅታዊ… Read more: ታደሰ ወረደ ” የጦርነቱ ውጤት እንጂ የጦርነቱ መነሻ አይደለም” ሲሉ አዲሱን ግጭት የሚጠበቅ እንደሆነ አመላከቱ
- አብን ለአራተኛ ጊዜ በአማራ ላይ ወረራ መፈጸሙን ጠቅሶ፤ ሕዝብ እንዲነሳ ጥሪ አቀረበየትግራይ ሃይሎች ዳግም ወደ አማራ ክልል ዘልቀው ወረራ መፈጸማቸውን ጠቅሶ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ለህዝብና መንግስት ጥሪ አቀረበ። የቀደሙትን ወራራዎች… Read more: አብን ለአራተኛ ጊዜ በአማራ ላይ ወረራ መፈጸሙን ጠቅሶ፤ ሕዝብ እንዲነሳ ጥሪ አቀረበ
- ለትህነግ ምላሽ – ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሠጠ መግለጫየትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ/ም የአማራ ክልል ተማሪዎች መማሪያ መጻህፍትን እንደሰበብ ተመርኩዞ ያወጣውን የዛቻ… Read more: ለትህነግ ምላሽ – ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሠጠ መግለጫ
- የትግራይ ክልል አማራ ክልልን አስጠነቀቀ – አማራ ክልል ” ትህነግን ምከሩ” ብሏልየትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ መግለጫ የአማራ ክልል የትግራይን መሬት በካርታው ላይ በማስፈርና በስርዓተ ትምህርቱ ላይ በማካተት እያስተማረበት እንደሚገኝ የትግራይ… Read more: የትግራይ ክልል አማራ ክልልን አስጠነቀቀ – አማራ ክልል ” ትህነግን ምከሩ” ብሏል
- እንደ አደዋ ደል – ድህነትን ለማሸነፍ ምን እንሥራ …. ልጅ ዳንኤል ጆቴላለፉት ስምንት ዓመታት የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚደንት ሆነው ያገለገሉት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን፤ ስማቸውም ታሪክ አለው። በውጭው… Read more: እንደ አደዋ ደል – ድህነትን ለማሸነፍ ምን እንሥራ …. ልጅ ዳንኤል ጆቴ