Day: July 13, 2021
የአማራ ሕዝብ ደመኛ ጠላት የሆነው ትህነግ በወታደራዊ ድል ተሸንፎ፣ ተዋጊው ተበትኖ፣ አመራሩ ህይዎቱን ለማትረፍ ሲቅበዘበዝበት ከነበረበት ነባራዊ ሁኔታ ወጥቶ እንደገና እንዲሰባሰብ፣ ወታደር እንዲመለምልና እንዲያሰለጥን፣ በየቦታው ...
አንድነታችንን ጠብቀን ያጋጠመንን የህልውና አደጋ በትግላችን እንቀለብሰዋለን፡፡ የኢትዮጵያና የአማራ ህዝብ ጠላት የሆነው ትህነግ ወያኔ እንደአገር ባደረሰብን ህልቆ መሳፍርት የሌለው ግፍና በደል እንዲሁም ለፈጸመብን ሀገራዊና ህዝባዊ...
ባለፈው ሳምንት ሀሙስ የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ እጃቸውን ለፖሊስ መስጠታቸውን ተከትሎ አንዳንድ የደቡብ አፍሪካ አካባቢዎች በተቃውሞ ተጥለቅልቀዋል ከእርፍት ቀናቱ ወዲህ ግን ተቃውሞዎቹ እየባሱ ሄደው ወደ ከፍተኛ...
ከሱዳን ሀምዳይት የስደተኛ ጣቢያ በመነሳት ሀገር ውስጥ ይገኝ ወደነበረው ምግበ ሀይሌ ከተባለው የሽብር ቡድኑ አመራር ጋር ለመገናኘት ዕቅድ እንደነበራቸውና ወደ ሀገር ውስጥ ለመግባት ሲሞክሩ በሰራዊቱ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተናግረ...
ሮይተርስን ጨምሮ በርካታ ሚዲያዎች የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር አላማጣን እንደተቆጠጠር በትላንትናው ዕለት ዘገበዋል። ይህንኑ ዘገባ የተለያዩ የአገር ውስጥ ሚዲያ ሰራተኞች የራሳቸውን ምንጭ በመጠቀስ ሲገልጹ አምሽተው ነበር። ...
የአሜሪካ መንግስት ወልቃይትን ትህነግ እስኪቆጣጠር ደርስ ውጊያውን ማቆም እንደማይቻል በግልጽ ያስታወቀበትን መግለጫ ልክ እንደ አንድ የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ፕሮፓጋንዲስት ነው ያነበበው። በሌላ በኩል ህዝብ መንግስት በገሃድ ክ...
“ዛሬ እዚህ የምትቀርጹን የመንግስት ሚዲያዎች በጣም በትህትና ልነግራችሁ እፈልጋለሁኝ። የመንግስት ባለሥልጣናት ኮታቸው ላይ የተሰካው ማይክራፎን የማይወልቅ ይመስል ሌት ተቀን የእነሱን ካምፔን እና ቅስቀሳ ስታስተላልፉ ቆይታችሁ የተ...
ጀርመናዊው ገርድ ሙለር ቀጣዩ የUNIDO ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተመርጠዋል አርከበ ዑቅባይ ለተባበሩት መንግስታት ኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት/UNIDO/ ዋና ዳይሬክተነት ሳይመረጥ ቀረ። በኢንዱስትሪ ልማት ስራዎች ላይ የካበተ ልምድ እ...
ይህ ፎቶግራፍ ብዙ ይናገራል። ከክምር ቃላት በላይ ጠለቅ ያለ መልዕክት አዝሏል። አንዳንድ ፎቶግራፎች ታሪክን ይቀይራሉ። የአሜሪካ ቬትናም ጦርነት ላይ የአንዲት የዘጠኝ ዓመት ልጅ ፎቶግራፍ ዓለምን አስደንግጧል። በአሜሪካን ትላልቅ ...
በሕግ አግባብና በፍትሕ መንገድ ላይ ሳይሆን በሌሎች ግፊቶች ነጻ ለመውጣት ሲጣጣሩ የነበሩ 42 ተጠርጣሪ የአሸባሪው ትህነግ አባላት ላይ በዚህ ሳምንት ክስ እንደሚመሰረትባቸው ምክትል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ፈቃዱ ጸጋዬ አስታወቁ፡፡...
ጉዳዩ ፦ የህ.ወ.ሓ.ት.መስፋፋትና መሬት ነጠቃ!! ክቡር የእትዮጵያ ህዝብ ሆይ ፤ ክቡር የእትዮጵያ ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ ፡ የማቀርበው አብዮቱታየ በኢትዩጵያ ህዝብና በርሶው አስተዋይ መሪነት የእልባት መፍትሄ እንደሚያገኝ በ...
ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝ ኢ/ር ስለሺ በቀለን፣ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ብርቱካን ሚደቅሳን አመጡ፡፡.ኢ/ር ስለሺ ኒውዮርክ፣ ለተባበሩት መንግስታት ይሰሩ ነበር፤ ትልቅ ደሞዝ ነበራቸው፤ ልጆቻቸው ጥሩ ትምህርት ይማሩ ነበር፡፡ ደምወዛቸ...