Day: July 26, 2021
የምትከተሉት የውጊያ ስልት ያረጀና ያፈጀ ነው። የመጨረሻ ውጤቱም ትግራይን ትውልድ አልባ የሚያደርግ ነው። ለዚህ ማስረጃው ደግሞ አፋር ላይ "ክተት" ብላችሁ ልካችሁት እንደ ቅጠል ረግፎ የቀረው ወጣት ነው። የሰው ማዕበል ስትራቴጂ ...
የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ እና የአማራ ሕዝባዊ ሠራዊት በአውደ ዉጊያ ዉሎው ጠላትን እያንበረከከ ወደፊት እየገሰገሰ መሆ...
"ሕዝባችንና መንግስታችን" የሚል ተደጋጋሚ ሃረግ በመጠቀም መገልጫ ያሰራጨው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3000 መሰናክል እንዲወዳድር መደረጉ አግባብ እንዳልሆነ አስታወቀ። በመግለጫው የሰጠው ምክንያትና ቀ...
በትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች አፋር ክልል ሰመራ ከተማ መግባት መጀመራቸው አል ዐይን አማርኛ ያነጋገራቸው የሰመራ የከተማዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡የተማሪዎች ወላጆች ከሰሞኑ ልጆቻቸው ትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩ...
ማንኛውም የተቀመጠውን መመሪያ የሚጥስ የአውሮፕላን አብራሪም ሆነ ኦፕሬተር ለሚደርሰው አደጋ ሃላፊነት እንደሚወስድ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስጠንቅቋል፡፡ Ethiopia Current Issues Fact Check የወቅታዊ ሁኔ...
“ወለጋ የአማራ ነው! አማራ መሬቶቹና ርስቶቹን ያስመልሳል!” በማለት ግራ በሚያጋባና በሚታወቁ ባለሃብቶች በሚታገዘው መረጃ ቲቪ የእርስ በእርስ ዕልቂት እንዲከናወን ቅስቀሳ ሲያደርግ ከነበረው ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ጋር አቶ ለማ ለ...
መሮጥ፣ በሩጫ ጀግና መሆን፣መልካም ባህሪና ተወዳጅነት ቢደመሩ የአመራር ጥበበን ሙሉ ክህሎት አያላብሱም፤ በትምህርትና በእውቀት የማይደገፍ ተፈጥሮ የተሳካ መሪ አያደርግም። መለስ " ዘበኛም ቢሆን" በሚል ለፓርቲ ታማኝ ሾሙ። ከዛ ዲ...
የፌዴራል እና የክልል መንግስታት የሚሰጧቸው መግለጫዎች ሁሉ የሚያመለክቱት የኢትዮጵያ ማህበራዊ ውቅር አንድ አካል የሆነውን የትግራይ ህዝብ ሳይሆን ወንጀለኛውን ህወሓትን ብቻ መሆኑን የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡ የወ...