Day: July 28, 2021
ቢለኔ ስዩም " ለምን፣ ለምን፣ ለምን...?" በማለት የጠየቁትና " አስደንጋጭ" ሲሉ የገለጹት የዓለም ዓቀፍ ማህበረሰብ፣ አገራት፣ ተቋማትና ሚዲያዎች ትህነግ በግፍና ዓለም በሚጠየፈው ህገወጥ ተግባር ተሰማርቶ ሳለ ዝም ማለታቸውን ...
በክልሉ ከ100 በላይ የጥፋት ሃይሎች ተደመሰሱበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለጥፋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አምስት የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ርዝራዦችን ጨምሮ ከ100 በላይ ሽምቅ ተዋጊዎች መደምሰሳቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽ...
መንግስት ያሳለፈውን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወደ ጎን በማለት በአማራ እና በአፋር ክልሎች ላይ ትንኮሳ እየፈጸመ ያለው አሻባሪው ህወሓት ዛሬ በአፋር ክልል ዞን አራት እዋ በተባለው ወረዳ ያሰማራቸው ሶስት ክፍለጦሮች መደምሰሳ...
"በሐሰተኛ ፕሮፓጋንዳ የሚያዝም ሆነ የሚለቀቅ ቦታ የለም" የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው...
የህወሓት ታጣቂ ኃይሎች በትግራይ በሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ የሚያደርሱትን ጥቃት እንዲያቆሙ አሜሪካ አሳሰበች በትግራይ ክልል በሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ በህወሃት ታጣቂዎች እየደረሰባቸው ያለው ጥቃት እና ማስፈራራት ...
ዐቃቤ ሕግ በእነ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ጀነራል ገብረፃድቃን ገ/ትንሣኤን ጨምሮ በ74 ሰዎች ላይ ክስ መመስረቱን በይፋ ማህበአዊ ገጹ ይፋ አድርጓል። ሰነዶችንም አያይዟል። የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በተከሳሾች ላይ ...
The United States is deeply concerned about reported attacks against Eritrean refugees in Ethiopia's Tigray region, a U.S. State Department spoke...
አዲስ አበባ በሁለት ሳምንት ለመግባት የሚያግደው አንዳችም ሃይል እንደሌለ በይፋ ያስታወቀውና በቃል አቀባዩ ጌታቸው አማካይነት ትናንት ጎንደርና ወልቃይት በአሸባሪው ትህነግ እጅ መውደቁን ያወጀው ቡድን ያስቀመጠውን ቅድመ ሁኔታ ትቶ...
ኢትዮጵያን አስመልክተው የሚነዙ ሐሰተኛ መረጃዎችን በተደራጀ መንገድ ለመመከት ወጣቱ ተሳትፎውን ማጠናከር እንደሚኖርበት ተገለጸ። ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድቧን እያገባደደች ባለበት ወቅት ማኅበራዊ ሚዲያውን ጨምሮ አፍራሽ ተልዕኮ ያላቸው ...
By - Birhanu M Lenjiso 1) Executive Summary It took TPLF 16 years to rise to power in Ethiopia. For nearly twice as long, they used extraordinary...
BY KFLEEYESUS ABEBE ADDIS ABABA – Ethiopian American Development Council founder and member Nebiyu Asfaw expressed the community’s disappointment...
BY TEWODROS KASSA & YOHANES JEMANEH ADDIS ABABA- The Biden’s administration would likely lose seats in Congress in the upcoming mi...
BY ESSEYE MENGISTE ADDIS ABABA- The international community should break the silence and put pressure on TPLF dissidents that have been cons...
ኢትዮጵያዊያን ላለፉት 50 ዓመታት ስለምን በትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ይሰቃያሉ? በረሃ ሆኖ ስቃይ፣ መንግስት ሆኖ መከራ፣ ሲባረር ደግሞ " እኔ የማልመራት አገር ትፍረስ" ብሎ ዘመቻ። የኢትዮጵያ ሕዝብ የድሮው ሳይቆጠር ስለ...