የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጅብረት ሃምሳ አምስት አባል አገራት አባል ሳይመክሩበት ለእስራኤል በአፍሪካ ሕብረት የታዛቢ ወንበር መሰተቱን የአንድ ወገን ውሳኔ እንደሆነ አስታውቆ ነው ተቃውሞውን ያሰማው። ክስም ያቀረበው። (ኢ.ፌ.ኤፍ ) በበኩሉ የሊቀ መንበሩ ሙሳ ፋኪ መሃመት ውሳኔ አሳፋሪ እና “ በፍልስጥኤም ሰብአዊ መብቶች ላይ የተፈጸመ ጥቃት” በማለት ስልጣናቸውን እንዲለቁ ጥሪ አስተላልፏል።
የአገሪቱ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር መምሪያ ውሳኔው በፍልስጥኤም ጭቁን ህዝቦች ላይ የቦምብ ናዳ በወረደባቸው ዓመት መሆኑና መሬታቸው በህገወጥ በተወረረበት ወቅት መሆኑ የበለጠ አስደንጋጭ እንደሚያደርገው ነው ደቡብ አፍርሪካ ያስታወቀችው።”እስራኤል የፈጸመቻቸው ኢፍትሃዊ እርምጃዎች የአፍሪካ ህብረት የተቋቋመበት አላማና መንፈስን የሚጻረር ነው” ስትልም አጥብቃ ተቃውማለች።
ደቡብ አፍሪካ ለአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመድ ለአባል አገራት ውሳኔውን አስመልክቶ ማብራሪያ እንዲሰጥ ፍላጎቷን ይፋ አድርጋለች። የደቡብ አፍሪካው ተቃዋሚ ፓርቲ የኢኮኖሚ ነፃነት ታጋዮች (ኢ.ፌ.ኤፍ ) በበኩሉ የሊቀ መንበሩ ሙሳ ፋኪ መሃመት ውሳኔ አሳፋሪ እና “ በፍልስጥኤም ሰብአዊ መብቶች ላይ የተፈጸመ ጥቃት” በማለት ስልጣናቸውን እንዲለቁ ጥሪ አስተላልፏል።
እስራኤል በአፍሪካ አንድነት ድርጅት የታዛቢነት ቦታ የነበራት ቢሆንም ድርጅቱ በ2003 በአፍሪካ ህብረት ሲተካ የታዛቢነት ስፍራዋ አብቅቶ ነበር እንደ ቢቢሲ አፍሪካ ዘገባ። ለአመታት ያህልም የታዛቢነት ስፍራ ለማግኘት የጣረችው እስራኤል በአንዳንድ የአፍሪካ ህብረት አባል አገራት ተቀባይነት በማጣቱ ሳይሳካ ቀርቷል፡፡ via ethioFM101
- Somaliland offended by G7 referring the Republic of Somaliland as “Somaliland Region of Somalia” The Republic of Somaliland, is a sovereign state with its own laws and constitution, reaffirmed by the people of Somaliland in a democratic… Read more: Somaliland offended by G7 referring the Republic of Somaliland as “Somaliland Region of Somalia”
- ” በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ ወገኖቻችን አሁንም ሳይመሽ ቶሎ ወደ ድርድሩ እንዲገቡ በትህትና እንጠይቃለን ” ፕ/ር መስፍን አርአያየኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሌላ መንገድ እየታገሉ ይገኛሉ ያላቸው አካላት ወደ ምክክር መድረኩ እንዲገቡ ጥሪ አቀረበ። ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም ተደጋጋሚ ጥሪ ማቅረቡ ይታወሳል።… Read more: ” በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ ወገኖቻችን አሁንም ሳይመሽ ቶሎ ወደ ድርድሩ እንዲገቡ በትህትና እንጠይቃለን ” ፕ/ር መስፍን አርአያ
- የቡድን ሰባት አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ ጉዳይ የይሁንታና የስጋት ቅልቅል መግለጫ ሰጡየቡድን ሰባት ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሲሰጡ እግረመንገዳቸውን ኢትዮጵያን አስመልክቶ በበጎ ጎኑንና በስጋት ከፍለው መግለቻቸው ላይ አክለዋል። በኢትዮጵያ የተለያዩ… Read more: የቡድን ሰባት አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያ ጉዳይ የይሁንታና የስጋት ቅልቅል መግለጫ ሰጡ
- Foreign firms’ local market involvement entails economic dynamismPermitting foreign firm’s involvement in the import, wholesale and retail business, which was restricted to local companies, would bring a new dynamism in… Read more: Foreign firms’ local market involvement entails economic dynamism
- መንግስት የፕሪቶሪያው ስምምነት መጣስና የአማራን፣ትግራይና አፋር ህዝብን ማህበራዊ ዕረፍት መንሳት ተቀባይነት የለውም ሲል አስጠነቀቀMore stories “አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድንና የጥፋት ኃይል ዳግም ከሞከረ የማያዳግም ቅጣት ይጠብቀዋልʺMay 14, 2022 ትህነግ – ሚስጥሩ “ሚስጥር” የሆነበት ተዋጊ!! የፕላኔቱ ሆቴል… Read more: መንግስት የፕሪቶሪያው ስምምነት መጣስና የአማራን፣ትግራይና አፋር ህዝብን ማህበራዊ ዕረፍት መንሳት ተቀባይነት የለውም ሲል አስጠነቀቀ