አስቀድሜ ራሳቸውን " እኔ ሌባ ነኝ" ብለው ድፍን ሕዝብ እያየ በረኪና ላያቸው ላይ ሲደፉና ውርደትን ጭልጥ አድርገው ሲጠጡ ዓለም ያያቸውን ታምራት ላይኔን በአማራና ኢትዮጵያ ጉዳይ አደባባይ የሚያቀርቡ ሚዲያዎችን ታስቡዋቸው ዘንድ ...
Month: July 2021
The build-up comes as Ethiopia begins the second phase of filling the reservoir of its controversial dam on the upper Blue NileRedwan Hussein: ‘W...
ዲፕሎማሲውን ከማጠናከር ጎን ለጎን ሌላ አማራጭ መንገድ ካልተዘየደ በቀር ኢትዮጵያን ከማፍረስ አለያም አብይን ከማስገደል የማይመለሱ መሆናቸውን ኢትዮጵያውያን ልናውቅ ይገባል!!! ለዚህ ደግሞ የአብይን ስም በማጠልሸት ለጦር ፍርድ ቤ...
ከሁለት ሺህ በላይ የትግራይ ተወላጆች ወደ ኤርትራ በማቅናት ጥገኝነት መጠየቃቸው ተነገረ። የኤርትሪያን ፕረስ እንደዘገበው እስከ ዛሬ ድረስ የተመዘገቡ ከሁለት ሺህ በላይ ስደተኞችን ኤርትራ ተቀብላለች። ዜናው " አሸባሪው ትህነግ "...
Donald Trump is the only American President in the 21st century who didn’t start a war in any part of the world. Both Bush and Obama started some...
በተከታታይ በቲውተር ገጻቸው መረጃ የሚያሰራጩት አቶ ጌታቸው ትግራይን እንደማይመሩ ክርክር ተነስቷል። የራያ ልጅ የሆኑትና ፍጹም የአማራ ደም ያላቸው አቶ ጌታቸው ቀደ ሲል በዩኒቨርስቲ መመህርነታቸው ወቅት " ግህ የማያውቁ፣ ደደቦች...
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት እየተከናወነ ያለው ሶስቱ አገራት በፈረሙት የመርህ ስምምነት መሰረት መሆኑን የግድቡ ተደራዳሪና የባለሙያዎች ቡድን ሰብሳቢ ኢንጅነር ጌዲዮን አስፋው ገለጹ። ኢትዮጵያ፣ ግብጽ...
By: Semu Moges (Water Resources Professional Engineer, Ph.D.) ll East Africanist On Thursday, the 7th of July, 2021, United Nations Sec...
ድንበር የለሽ የሀኪሞች ቡድን በዓብይ ዓዲ፣ አዲግራትና አክሱም የሚያከናውናቸውን ስራዎች ማቆሙን አስታወቀ ቡዱኑ በሰራተኞቹ ላይ በተፈጸመው ግድያ ላይ ምርመራ እንዲካሄድና ኃላፊነት የሚወስዱ አካላት እንዲኖሩ ጠይቋል የሀገር መከላከ...
OPINION BY II Mesfin Arega - 10:50 ll 07.07.21 It has now become a given that if Mr. Blinken has a consultation with Abiy Ahmed on any given day,...
ባለፈው ሳምን መጨረሻ ቃል በገባው መሰረት ፍላጎት ያላቸው አካላት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ የበረራ መፍቀዱን መንግስት አስታወቀ። ዜናው ፍቃድ መሰጠቱን እንጂ ስለ ፍተሻና የደህንነት ጉዳይ ያለው ነገር የለም። የኢ...
The legend and philanthropist Abebech Gobena, who passed away last Sunday in Addis Ababa, was laid to rest yesterday at Holy Trinity Church. Fami...
Ethiopia’s media should be proactive to detect and uncover new causes and forms of disinformation and actively send verifiable information ...
By AFP Tunisia has submitted a draft resolution to the UN Security Council calling on Ethiopia to cease filling the reservoir of its controv...
Barcelona, 7 July 2021 -- Following the brutal murder of three of its staff in the Ethiopian region of Tigray on 24 June, Médecins Sans Fron...
የአሸባሪው ህወሓት አባላት በራያ ህዝብ ላይ ጭፍጨፋ እያከናወነ እንደሆነ የራያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ራዴፓ/ ማእከላዊ ኮሚቴ አባል መምህር እያሱ በርሄ አስታወቁ። መንግስት ንጹሀንን እንዲታደግ ጥሪ አቀረበ። መምህር እያሱ በተለይ ለ...