ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች አገር ናት። ይህ ሊለወጥ የማይችል የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ ስሪት ነው። “ነብር ዥንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊም ኢትዮጵያዊነቱን አይለውጥምና!” የብሔር ብሔረሰብ ሃገር መሆንም ችግር ሆኖብን አያውቅም፤ ብሔር ብ...
Day: August 27, 2021
ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ "እናንየን ድው አደረጋት" በእናቱና አባቱ አስከሬን መካከል በደም ተጨማልቆ የተገኘው የሁለት አመት ህጻን የሽብር ተግባሩ ወደር ያልተገኘለት አሸባሪው ህወሓት በአንድ ቀን እናትና አባቱን ገድለው በ...
አዛውንቱ ሙመሀድ ዋሊሌ በአፋር ክልል የእዋ ወረዳ አለሌ ሱብላ ከተማ ነዋሪ ናቸው። የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በከተማቸው ወረራ የፈጸመው በመንደሩ ያሉ ቤቶችን በከባድ መሰሪያ በመደብደብ እንደነበር ይ...
አሸባሪው ሕወሓት ጫካ በገባ ማግስት የትግል አጋሮቼ እና የአለም ህዝብ ይወቅልኝ ባለው ማንፌስቶው በክፍል (ሀ) “የአብዮታዊው ትግል አላማ የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ማቋቋም ይሆናል” በማለት እንቅጩን ይናገራል። ከዚህ ጋር አ...
የሽብር አለቃው ወያኔ አገራችንን ለማፈራረስ በከፈተው ውጊያ አማካኝነት መዋያቸው በትምህርት ቤት ሊሆን የሚገባቸውን መለመል የትግራይ ታዳጊዎች በበሬው ወለደ ፕሮፖጋንዳ በዘር ትብትብ እያሰረ ወደለኮሰው የእብሪት ጦርነት እየማገደ ሲ...
በህዳሴ ግድባችን አካባቢ ሰርገው ለመግባትና ሽብር ለመፍጠር ያሰቡ ቡድኖች ላይ የተወሰደው ወታደራዊ እርምጃ የማያዳግምና ለቀጣይ ትምህርት የሰጠ እንደነበር ተሰማ። ምቱ ያረፈበት ተላላኪ ትህነግ የላከውና ሱዳን ሰለጥኖ ወደ ህዳሴው ...
የሽብርተኛው ህወሃት የፖለቲካና ወታደራዊ አመራሮች የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት የሰጧቸውን ተደጋጋሚ የሰላም ዕድሎች መጠቀም ተስኗቸው እየፈፀሙ ያሉትን ትንኮሳና ወረራ እንደ ሽፋን በመጠቀም አንድ አንድ አካላት ከመሳሪያና ከገንዘብ ...
አሸባሪው ህወሓት ከፍተኛ ውድመት እንዲያስከትል የባንዳነት ሥራ የሠሩ የጠላት ሀይል ተባባሪዎች በህዝብ ፊት እንዲቀጡ ይደረጋል ሲሉ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀለምወርቅ ምህረቴ አስታወቁ። የደብረ ታቦር ነዋሪዎችንና ...