ላለፉት ሰላሳ አምስት ዓመታት ከሼኽ ሁሴን መሐመድ አላሙዲ ጋር አብረው የዘለቁት አቶ አብነት ገብረመስቀል " ውሾን ያነሳ ውሾ ይሁን" ማለታቸው ተሰማ። የእሳቸውን ስም የማንጠልጠሉ ጉዳይ የማይቆም ከሆነ በርካታ ጉዶችን ሊያፈርጡ ይ...
Day: August 30, 2021
"ከደብረ ታቦር እስከ ጨጨሆ በተካሄደው ውጊያ በአሸባሪው ህውሃት ላይ የተመዘገበው አኩሪ ድል በቀጣይ ተልዕኮም ይደገማል" በማለት የ34ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ተወካይ ኮሎኔል ያለው አድማስ ከሃያ አራት ሰዓት በፊት አስታውቀው ነበር። ...
አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ምክንያት 7 ሺህ ያህል ትምህርት ቤቶች በከፊልና ሙሉ ለሙሉ መውደማቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ። ይህ የተገለፀው ሀገር አቀፍ የአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ እየተካሄደ ባለበ...
በሀዋሳ ከተማ ከ186 ሺህ በላይ ሀሰተኛ የአሜሪካ ዶላር በማተም ለማዘዋወር ሲያዘጋጁ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎችን ዛሬ ረፋድ ላይ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አበራ አሬራ ለኢዜአ እንደገ...
ስብሃት ነጋን ጨምሮ የአሸባሪው ህወሃት አመራሮች ከተደበቁበት የቀበሮ ጉድጓድ አድኖ መያዝን ጨምሮ በርካታ ገድሎችን የፈጸሙት ሻለቃ ወርቅነህ ጣዲሶ መስዋዕት ቢሆኑም ስራቸው ህያው ሆኖ እንደሚኖር ተገለጸ። ትውልዳቸውና እድገታቸው አ...
የጋይንት ግንባር የመከላከያ ሰራዊት ገድል አሸባሪውን ቡድን በመደምሰስ ይጠናቀቃል "ከደብረ ታቦር እስከ ጨጨሆ በተካሄደው ውጊያ በአሸባሪው ህውሃት ላይ የተመዘገበው አኩሪ ድል በቀጣይ ተልዕኮም ይደገማል ሲሉ የ34ኛ ክፍለ ጦር አዛ...