Month: August 2021
ነዋሪዎቹ የመንግሥትን አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ከመጠየቅ ባለፈ ጥርጣሬያቸውን የሰነዘሩት የህዋሓት የጁንታ ቡድን ነሀሴ 2 ለ 3 ቀን 2013 ዓ.ም ሰዓት ምሽቱን ወደ ከተማዋ በተደጋጋሚ ከባድ መሣሪያ መወርወሩን ተከትሎ ነው። ነዋ...
አስተሳሰብህን ጠርጥር! ፖለቲካህን ጠርጥር! ራሱ ጥርጣሬህንም ቢሆን ጠርጥር!(Be skeptical even of your skepticism)(እ.ብ.ይ.) አባቶቻችን ‹‹ጠርጥር ገንፎም አለው ስንጥር››፣ ‹‹ያልጠረጠረ ተመነጠረ›› እያ...
Sudan recalled its ambassador to neighbouring Ethiopia on Sunday, frustrated by the stance of Ethiopian officials whom it said were refusing Suda...
እምቢ ለባርነት፤ ክተት ለነጻነት። የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል። በአሁኑ ሠዓት አሸባሪው የትህነግ ቡድን በክልላችን ...
Prof. Adamu Walelign (Ph.D.) Adamu Walelign (Ph.D.) is an Emeritus Professor of English at San Diego City College, California, United States of A...
ሱዳን ትግራይ ውስጥ የተኩስ አቁም ስምምነትን ለማምጣት የጀመረችውን ጥረት አዲስ አበባ አሻፈረኝ ማለቷን ተከትሎ ለምክክር በሚል በኢትዮጵያ ያሉ አምባሳደሯን መጥራቷ ተነግሯል። የሱዳን የውጪ ጉዳይ ሚኒንስቴር መስሪያ ቤት እንዳስታወ...
(በጥበቡ በለጠ) ቀኑ ቅዳሜ ምሽት ነው፡፡ ወሩ የካቲት አንድ 1972 ዓ.ም ቦታው ደግሞ ጐጃም በረንዳ አካባቢ፡፡ ኢትዮጵያዊ ታላቅ የጥበብ ሰው አቤ ጉበኛ ቀበሌ 34 አካባቢ ከአስፋልቱ ዳር ተዘርግቶ ወድቋል፡፡ ጐጃም በረንዳ አካባ...
አሸባሪው የህወሃት ቡድን ሀገር የማፍረስ አቅምና ብቃት የለውም ሲሉ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መሰተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ተናገሩ። የሶማሌ ክልል በብርቆድ ወረዳ ሻለቃ ከደር መሀሙድ የውትድርና ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን...
በአፋር ክልል አዉሲ-ረሱ ዞን አይሳኢታ ወረዳ በአዋሽ ወንዝ ሙላት በሦስት ቀበሌዎች የጎርፍ አደጋ መከሰቱን የክልሉ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሀፈት ቤት አስታወቀ። በጽህፈት ቤት የቅድመ-ማስጠንቀቅና ፈጣን ምላ...
Russian Ambassador Georgy Borisenko asserted his country’s willingness to find a compromise solution DUBAI: Moscow pledged to offer its cooperati...
Ethiopia’s capital saw a large rally on Sunday in support of the national defense forces and condemning the Tigray rebels in the country’s north....
ጁንታው ወጣቶቻችን በስናይፐር ገድሎብናል፤ ዘርፎናል፤ ከፋፍሎናልና ይህንን ተግባሩን እንዲደግም አንፈቅድም ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናግረዋል፡፡ በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ባለው ሰልፍ ንግግራቸ...
የአፍሪካ ህብረት ከባለፈው ሐሙስ ጀምሮ 220 ሚሊየን ዶዝ ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን የኮቪድ- 19 ክትባት ለአባል ሀገራቱ እያሰራጨ ነው፡፡ በቀጣይም ህብረቱ ተጨማሪ 180 ሚሊየን ዶዝ ክትባት የማሰራጨት አቅም አለው ነው የተባለው፡፡ስ...
አሸባሪው የህውሀት ጁንታ በግዳጅ ወደ ጦርነት በአፋር ፈንቲ ረሱ/ዞን ግንባር ያሰለፋቸው ህፃናትና ወጣቶች እየጠፉ እጅ መሰጠታቸውን ቀጥለዋል ። "በቀላሉ አዲስ አበባ እንገባለን አፋር ሰመራ ለመድረሰ 77 ኪሎ ሜትር ነው የቀረን ብ...
እንደ ሁኔታዎች አመችነት በማይጨው የሚገኘውን የዞኑን የፀጥታ አስተዳደርን ቢሮ በቢሮነት የሚጠቀመው የወታደራዊው ክንፍ አመራር የሆነው የጻድቃን ገብረትንሣኤ ቡድን እንዲሁም የፖለቲካው ክንፍ አመራር የደብረ ጽዩን ገ/ሚካኤል ቡድን ...