Month: August 2021
አሸባሪው ሕወሃት በአማራና በአፋር ክልሎች በፈጸመው ወረራና አፍራሽ ተግባራት ከአራት ነጥብ አምስት ሚሊዮን በላይ ዜጎች መጎዳታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የውጭ ቋንቋዎችና ዲጂታ...
የአለም ህዝብና ኢትዮጵያውያን ይፋረደኝ ሲሉ ባለቤታቸውን እና 4 ልጆቻቸው በአሸባሪው ህወሓትበከባድ መሳሪያ የተገደሉባቸው አባት ተናገሩ። በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ድረስ፥ ነሀሴ 13 2013 አሸባሪው...
US to Africa: Buy our dirty clothes (pictured) or face sanctions. 26 Aug 2021 – (EP) The outrageous US government officially informed Ethiopian P...
It comes as thousands of Westerners and Afghans scramble to get on flights out of the country before the deadline of August 31. John Kirby, press...
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በቱኒዚያ የቀረበውን ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ እንዲያደርግ ተጠየቀ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን...
እስካሁን ባለዉ ሁኔታ አገራችንም ሆነ የአማራ ህዝብ ለጦርነት እየተዘጋጁ እንጅ ጦርነቱን በሙሉ አቅማቸዉ አልጀመሩትም። ይህ የሆነበት ምክንያትም የጠላት አሰላለፍ ፍፁም ባልታሰበ መንገድ ጦርነቱን ህዝባዊ ስላደረገዉ አገራችንም ሆነ ...
Spokesperson of Ministry of Foreign Affairs, Ambassador Dina Mufti told local and international media that the government is ready to conduct inc...
በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ሠላም እንዳይረጋጋጥ እየሠራ ላለው የጥፋት ቡድን መረጃ የሚያቀብሉ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የወረዳው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ የህዝቦችን ሠላምና አብሮነት የማይልጉ የጥፋት ሽፍታዎች ሰሞኑን በድባ...
ሽብርተኛው ትህነግ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ሠላም ሆኖ ማደር ያመዋል፤ የህጻናት፣ ወጣቶች እና አረጋውያን በሚመጥናቸው መስክ መሰማራት ለሱ ሽንፈት ነው፡፡ እናም ሀገር የማፍረስ እኩይ ጥማቱን ለማሳካት በከፈተው ጦርነት ዛሬም ...
የደቡብ ዕዝ ቀዳማዊ ወታደራዊ ፍርድቤት በተለያዩ ወንጀሎች ተሳትፎ በነበራችውና ከህወሓት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ባላቸው የሰራዊት አባላት ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል። ነሐሴ 20 ቀን 2013 ዓ.ም በዕዙ ጠቅላይ መምሪያ በዋለው ...
አሸባሪው ሕወሓት የሽብር ድርጊቱን ወደ ጎረቤት አገራት እንዲዛመትና ቀጣናዊ የማድረግ ሥራ ውስጥ መግባቱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሠላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበ...
« …. አርባ ምናምን ዓመታት ከጥፋት መማር ዕዳው የሆነ ‹‹ነፃ አውጪ›› ተብዬ ቡድን የተጣባት የትግራይ እናት፣ ለዚህ ትግል ልጆቿንና ቁራሿን ስትገብር፣ ከዛሬ ነገ ቀን ይወጣልኛል እያለች ስትጓጓ ኖራለች፡፡ ለዚች እናት ‹‹አይዞ...
ፎቶ - የትህነግ ሰራዊት ከወረራቸው አካባቢዎች ዘርፎ ሊወጣ ሲል መንገድ ተዘግቶበት የዘረፈውን ጥሎ ሲሸሽ የተነሳ - ምንጭ መከላከያ "አሸባሪ" ተብሎ የተስየመው ትህነግ አፈ ቀላጤ አቶ ጌታቸው በአማራና አፋር ክልል በመልሶ ማጥቃት...
ቻይና ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን እና ነጻነቷን ለማስጠበቅ የምታደርገውን ጥረት ቻይና እንደምትደግፍ የሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ያን ዪ አስታወቁ። የኢትዮጵያ መንግስት የውስጥ ጉዳዮቹን በአግባቡ መያዝ የሚችልበት አቅም አለው ብለው እ...
ካሰች ጌታሁን በደቡብ ጎንደር ጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ የቀበሌ 01 ነዋሪ ናት፡፡ በነፋስ መውጫ ከተማ በየዋህነቱና ቅንነቱ የሚታወቀውን ባለቤቷን የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ነጥቀውባታል፡፡ ባለቤቷ ተመስገን ነጋሽ የሚበል ...
የኢፌዴሪ አየር ሃይል ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክተር ኮሎኔል ተሾመ በዳዳ አሸባሪው ሕወሓት በስልጣን በቆየበት ወቅት አየር ኀይልን በትኖ እና ዘርፎ ወደ መቀሌ መሸሹን ተናግረዋል። ይሁን እንጂ ከለውጡ በኋላ በተቋሙ በተሠራው የሪፎርም ...