Month: August 2021
እምቢ ማለት ነው ነፃነትን የሚያመጣው፣ እምቢ ማለት ነው ፀሐይ የሚያወጣው፣ እምቢ ማለት ነው ክብር የሚሰጠው፣ እምቢ ማለት ነው ጠላትን የሚቀጣው። እምቢ ለነፃነት፣ እምቢ ለአንድነት፣ እምቢ ለኢትዮጵያዊነት፣ እምቢ ለክብር፣ እምቢ ...
- የአሸባሪው ቡድን ጉና ተራራ ላይ እንዲቀበር በማድረግ ታሪካችንን ማደስ ችለናል በጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖና በሕዝቡ ተጋድሎ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በደቡብ ጎንደር ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶ...
Director of the Information Network Security Agency (INSA) said Ethiopia will launch social media platforms to replace Twitter and Facebook. Shum...
ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ በመረዳት ከትርፍ በላይ አገርና ህዝብን በማስቀደም የንግዱ ማህበረሰብ ገበያውን የማረጋጋት ተግባር ማከናወን እንደሚጠበቅበት ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኑሮ ውድነትን አስመልክቶ በምክንያቶች...
“ከለውጡ በፊት አስመጪዎች ከህገወጥ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ጋር ተመሳጥረው መኪና በመቶ ዶላር ያስገቡ ነበር” – አቶ ሙሉጌታ ተመስገን፣ በፋይናንስና ደህንነት መረጃ ማዕከል የተግባርና ክትትል ቡድን መሪ (ኢ ፕ ድ)በአገር ...
ወቅታዊውን አገራዊ ሁኔታ ተከትሎ የኢኮኖሚ አሻጥር የሚፈጥሩና ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን እንደማይታገስ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ የመጣውን የኑሮ ውድነት መንስኤ በ...
በአሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስር አገረ ስብከቶች አሜሪካ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንድትቆጠብ አስገንዝበዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን አሜሪካ የአሥር ...
ዩኤስኤይድና ከአሸባሪው ታጣቂ የተገኘው ሃይል ሰጪ ምግብ ጉዳይ!ከአሸባሪው ህወሃት አባል እጅ ሃይልና ሙቀት ሰጪ ምግቦች ተገኝተዋል። እነዚህ ሃይልና ሙቀት ሰጪ ምግቦች ዓለምአቀፍ የእርዳታ ደርጅቶች “ለትግራይ ህዝብ እናከፋፍላለን”...
https://twitter.com/Ali_Abakari/status/1429075401716948993?s=20 ነብሰ ጡሮች፣ መጫቶች፣ አዛውንቶችና አቅመ ደካሞች፣ ህጻናት ከለሊት ጀምሮ አካባቢውን ለቀው እየወጡ ነው። ይህ እስከታተመ ደረስ ...
በክምር ድንጋይ አካባቢ ሲዋጋ የነበረው ጠላት እየተደመሰሰና ከፊሉ እየሸሸ መሆኑን የሰሜን ምዕራብ እዝ የአንደኛ ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ተናግረዋል። በአሸባሪው ትህነግ ላይ በተወሰደው እርምጃ ተመትቶ የተበታተነ...
በሲዳማና ኦሮሚያ ክልሎች አጎራባች ወረዳዎች የሸኔን የጥፋት ተልዕኮ ለማስፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 22 ግለሰቦች በቁጥጥርሥር መዋላቸውን የሲዳማ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ።የቢሮው ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ ለኢዜአ እንደ...
በአንድ የሲሚንቶ ማጓጓዣ ከባድ ተሽከርካሪ በድብቅ ተጭኖ ከደብረ ብርሃን በአዲስ አበባ በኩል ወደ ሰሜን ሸዋ ሊጓጓዝ የነበረ የጦር መሳሪያ ተይዟል። ለሽብር ቡድኑ ሊደርስ የነበረው የጦር መሳሪያ ከአዲስ አበባ ከተማ ሳይወጣ በተደረ...
በጀግናው መከላከያ ሰራዊት፣ በአማራ ልዩ ሀይል፣ የአካባቢው ሚሊሽያ እና በክልሉ ህዝቡ የተቀናጀ ጥምረት የጠላት ሐይል ተመክቶና ተመትቶ ሙትና ቁስለኛው እየሆነ እንደሆነ የክልሉ ኮምንኬሽን ቢረ አስታውቋል። የህወሓቱ ሌ/ኮሎኔል ገ/...
The fundamentalist regime prohibited girls above the age of 10 from attending school. Women could not work except in a few healthcare jobs. Music...
ከቅርብ ወራት ወዲህ በምስራቅ አፍሪካ እየሆነ ስላለው ነገር ብዙም ካልተሰወረው ወሳኝ እውነት መጀመር ያስፈልጋል። ከ20 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ የመንግስት ስርዓት ውስጥ ከፍተኛ ተጽዕኖ የነበረው አሸባሪው ህወሃት በቀጥታም ይሁን ...
የአሸባሪው ህወሀት ታጣቂዎች በትናንትናው ዕለት በአፋር ክልል በኪልበቲ ረሱ(ዞን) በራህሌ ወረዳ ዓላ ቀበሌ ዓሰ ዳ የተባለ ቦታ ላይ ጥቃት የፈፀሙ ሲሆን ጥቃቱን ለመመከት የአፋር ልዩ ሀይል እና ሚሊሽያ ተገቢውን ምላሽ በመስጠት የ...