Month: August 2021

አገኘሁ ተሻገር አስጠነቀቁ- ባለሃብቶች ከጦር ሜዳ ቢገለሉስ?

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር የተለያየ አደረጃጀት በመፍጠር የሕዝቡን አንድነት ለመከፋፈል የሚሞክሩ አካላትን አስተነቀቁ። አዲስ አደረጃጀት እንዳለ ቀደም ሲል ህግ ጥሰው ሃይል አደራጅተው የነበሩት ዘመነ ጣሴና ማስረሻ ሰጤ አስታውቀዋል።…

“… በብረት ድስት አንመስለም”

የአማራ ክልል ውስጥ ሆን ብለው ሃሳት የሚያራቡ፣ የጦርነት ተለዋዋጭ ገጽታን፣ ያጋጠመውን ፈተናና ከፈተናው ጀርባ ያሉትን እጆች ብዛት በቅጡ ካለመረዳት የተነሳ እዛም እዚህም የሚወረወሩትን አስተያየቶች አስመልክቶ ይመስላል መረጃው የተላለፈው። በጦርነት መቶ…

አሸባሪው ህወሃትን ለማጥፋት ወታደራዊ ማሰልጠኛ ለገቡ ዘማቾች የኪነ ጥበባዊ ስራዎች ይቀርባሉ

አሸባሪው ህወሃትን ለማጥፋት ወታደራዊ ማሰልጠኛ ለገቡ ዘማቾች፣ ለአገር ፍቅር መዝመት ክብርና መታደል መሆኑን የሚሳዩ ኪነ ጥበባዊ ስራዎች ይቀርባሉ። የብሄራዊ የኪነጥበብ አስተባባሪ ኮሚቴ አባልና የኪነ ጥበብ ባለሙያው ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ…

በመቀሌ ለአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎችን ሲመለምል የነበረ ከፍተኛ አመራር ተገደለ

ከትግራይ እናቶች ህፃናትንና ወጣቶችን እየነጠቀና እያስገደደ በመመልመል ለአሸባሪው ህወሓት በታጣቂነት በማሳለፍ ለአስከፊ ስቃይና ሞት ሲዳርግ በነበረው ገ/ዮሃንስ የተባለ የሽብርተኛው ህዋሃት ከፍተኛ አመራር ላይ ትናንት ምሽት 3 ሰአት በመቀሌ ከተማ ደብሪ…

“ራዕይ ለተጋሩ” ኢትዮጵያውያን አገር አቀፍ ህዝባዊ ንቅናቄ ተመሰረተ – “አደዋ የተፈለፈሉ” ጥቂት የስልጣን ጥመኞች ተውገዙ

በትግራይ ተወላጆች አማካኝነት ራዕይ ለተጋሩ ኢትዮጵያውያን አገር አቀፍ ህዝባዊ ንቅናቄ ተመሰረተ።የህዝባዊ ንቅናቄውን ምስረታ በማስመልከት በዛሬው እለት አስተባባሪዎቹ መግለጫ ሰጥተዋል። አቶ ሊላይ ሃይለማርያም በመግለጫው ላይ እንደገለጹት፤ በተወሰኑ የአድዋ ሰዎች የትግራይ ህዝብ…

በአምቡላንስ ተጭኖ ከቡራዩ ወደ አምቦ ሲጓጓዝ የነበረ ጥይት ከነባለቤቶቹ ተያዘ

ጥይቱ መድሃኒት በማስመሰል በሴቶች ታይት ውስጥ ሞልተው በማዳበሪያ ከተው ነበር ሲያጓጉዙ የተገኙት። ጥይቱን መድሃኒት አስመስለው ዚጓዙ የተጠቀሙት የመንግስት አምቡላንስ ነው። ፋርማሲስት፣ ሁለት ተቀባዮችና አሽከርካሪው ተይዘዋል በአምቦ ከተማ 1 ሺህ 377…

ትህነግ ወደ ጨው ፖለቲካ መዞሩ ተሰማ

የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር በአፋር ክልል በኩል “የሞከረው ተስፋፊነትና ወረራ” መከሸፉን ተከትሎ በሚዲያቸው ” ለአፋር ወንድም ህዝብ ስንል ዘመቻውን ተተነዋል” ብለው ነበር። የአፋር ክልል መንግስታዊ መዋቅር በቪዲዮ አስደግፎ፣ መንግስትም በመረጃ…

አሸባሪው ህወሓት በሽብር ተግባሩ በዓለም አቀፍ የአሸባሪዎች መረጃ ቋት ውስጥ የተካተተ መሆኑን ምን ያህል ያውቃሉ

አሜሪካዊው ጋሪ ላ ፍሪ በአሜሪካው የሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ የፓርክ ኮሌጅ ዳይሬክተር፣ የወንጀል ምርምር እና የኢኖቬሽን ዳይሬክተር እንዲሁም በዓለም አቀፍ ሽብር ላይ ጥናት የሚያደርግ ተቋም መስራች የሆኑ ስመ ጥር ባለሙያ ናቸው። በዋናነት…

በየግንባሩ ከሞት ተርፈው በከበባ ውስጥ ያሉት የአሸባሪው ሓይል ታጣቂዎች እጃችንን እንስጥ በሚል ተከፋፈሉ

በየግንባሩ ከሞት ተርፈው በከበባ ውስጥ ያሉት የአሸባሪው ሓይል ታጣቂዎች እጃችንን እንስጥ እና አንሰጥም በሚል ቡድን ተከፋፍለው ከሀይልና ከሻ/አለቃ አመራሮቻቸው ጋር ትንቅንቅ ውስጥ ናቸው የአፋር ክልል ልዩ ሀይል፣ ታጣቂዎች፣ የመከላከያ ሰራዊት፤…

አሸባሪው ቡድን የትግራይ ሴቶች እና ህፃናትን ያለምንም ወታደራዊ ስልጠና ለጦርነት እየማገደ ነው – ምርኮኞች

አሸባሪው የህወሃት ቡድን የትግራይ ሴቶች እና ህፃናትን ያለምንም ወታደራዊ ስልጠና ለጦርነት እየማገደ መሆኑን በአፋር በኩል በመከላከያ ሰራዊታችን የተማረኩ የቡድኑ ታጣቂዎች ተናገሩ። የሽብር ቡድኑ እድሜአቸው ለውትድርና አገልግሎት ብቁ ያልሆኑ ህፃናት እና…

“የሸኔና ትህነግ ጋብቻ አሮጌ ነው”

“ህወሃትና ሽኔ ኢትዮጵያን ለማፍረስ በጋራ ሲሰሩ የቆዩ የሽብር ቡድኖች ናቸው፤ ጋብቻቸውም አዲስ ጉዳይ አይደለም” ሲሉ ቢልለኔ ስዩም አስታወቁ። ጋብቻቸው የቆየና አሮጌ መሆኑንን ሲያስታውቁ፣ “ህወሃት” እና “ሸኔ” ኢትዮጵያን ለማፍረስ በጋራ አብረው…

የአማራ ክልል ፓርቲዎች “ለፍትሃዊው የህልውና ዘመቻ” አንድነት ፈጠሩ

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአማራ ብልፅግና ፓርቲ ፣ ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ፣ ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ (አዴሃን) የተሰጠ መግለጫ ለውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ! ለተከበርከው የአማራ ህዝብ ! አሸባሪውና ከሃዲው ትህነግ…

« የ21ኛ ጉና ክ/ጦር ወልድያን ለመቆጣጠር አሠፍስፎ የመጣን አሸባሪው የጁንታ ሀይል በመደምሠሥ ላይ ይገኛል»

ነሀሴ 6 ቀን 2013 ጀግናው በደቡብ ዕዝ የ21ኛ ጉና ክ/ጦር ወልድያን ለመቆጣጠር አሠፍስፎ የመጣን አሸባሪው የጁንታ ሀይል በጉባ ላፍቶ ወረዳና አካባቢው በከፍተኛ የጀግንነት ስሜት በመደምሠሥ ላይ ይገኛል ። የ21ኛ ጉና…

የሽብር ተልእኮን ለመፈፀም ቦንቦችን ታጥቆ ሲንቀሳቀስ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የሽብር ተልእኮን ለመፈፀም ቦንቦችን ታጥቆ ሲንቀሳቀስ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሰቲት ሁመራ ከተማ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። ግለሰቡን በቁጥጥር ስር በማዋል ሌሎች…

በአፋር ጭፍጨፋ ማግስት ኦነግ ከትህነግ ጋር ጥምረት መፍጠሩን ይፋ አደረገ፤ “ሃጫሉ” ነብስ ይማር!!

ፎቶ – ኢሬቻ በሚከበርበት ወቅት የትህነግ ታጣቂዎች በለቀቁት ጭስና ተኩስ በመቶዎች ሲገደሉ በድንጋጤ ሲያለቅሱ የነበሩ እህቶች – አፍሪካን ሚዲያ ኤጀንሲ በህቡዕ የማይታወቀው ቀደም ሲል የኦነግ ሸኔ፣ አሁን ደግሞ የኦሮሞ ጦር…

ዶ/ር ኮንቴ ” እውነቱን እናውቀዋለን፣ ትህነግ ጨፍጭፎናል” በአፋር የሶስት ቀን ሃዘን ታወጀ፤ ትህነግ ተጨማሪ 8 የቤተሰብ አባላት ገደለ

“አፋርን መውረርና የአፋርን ህዝብ መጨፍጨፍ ጠንካራ ያደርገናል። በሌላ በኩል ደግሞ በአፋርና በትግራይ ክልል ሕዝብ መካከል ያለውን ግንኙነት ይገለዋል። ቅጥፈታችሁ እየወየበና እየደበዘዘ፣ እውነት ወደ አደባባይ እየመጣች ነው። እውነቱን እናውቀዋለን። ተጠያቂዎቹ እናንተ…

ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ኢትዮጵያ በጀመረችው የህልውና ክተት ጥሪ ላይ ዘመቻ ከፈቱ

ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን በኢትዮጵያ ላይ እያካሄዱት ያለውን አፍራሽ ዘመቻ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ኮነነ፤ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ከአሸባሪው ህዋሓት ጥቃት እንዲከላከሉ እና የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ትላንት…

የሽብር ቡድኑ ሙት፣ቁስለኛና ምርኮ ሆኖ የተረፈው ከመርሳ ከተማ ለቆ ወጣ፤”በመርሳ መሪፌ ተወግተው የሞቱ ተገኝተዋል”

“አሁን የምናደርገው ትግል በጊዜያዊ ድል የምናቆመው አይደለም፤ ትልቁ ዓላማ አሸባሪውን ሙሉ በሙሉ በመደምሰስና ተላላኪዎቹንም የኢትዮጵያ ስጋት መሆን እንዲያቆሙ በማድረግ ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ መረጃ የሰጡት የአማራ ክልል…

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ዝምታን የመረጠበት የአፋር እና የአማራ ክልል የንጹሀን ጭፍጨፋ!!

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እስካሁን ዝምታን የመረጠበት የአፋር እና የአማራ ክልል የንጹሀን ጭፍጨፋና መፈናቀልን በተመለከተ ዓለምአቀፍ ተቋማት እና መገናኛ ብዙሀን የተለያዩ መግለጫዎችን እያወጡ ነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እስካሁን ዝምታን…

ከሱዳን የተነሳ የትህነግ ሃይል (ሳምሪ) ሳይዋጋ ሙሉ በሙሉ ተማረከ

“ሁሉም የጸጥታ ኃይሎች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተነሳውን የክህደት ኃይል ለመደምሰስ ብርቱ ክንዳቸውን እንዲያነሱ ታዟል” በተባለ ቅጽበት ውስጥ ሱዳን ሰለጥኖና ታጥቆ ሲጠባበቅ የነበረው የትህነግ ሃይል ሳይዋጋ መማረኩ ተሰማ። ሱሌማን አብደላ እንዳስታወቀው በትናንትናው…

“አሸባሪው ሃይል በጋራ ክንድ እየተነቀለ ነው” ተመስገን ጥሩነህ

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመሥገን ጥሩነህ አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመጨረሻ ጊዜ ለማጥፋት የፌዴራል መንግሥት ከክልሎች ጋር እየሠራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አሸባሪው ቡድን አፈንግጦ ትግራይ ክልል በመመሸግ የፌዴራልና የክልል መንግሥታትን…

አሸባሪው ቡድን ከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት እየደረሰበት እንደሚገኝ አብን ገለጸ

“ይሄ ሁሉ የአሸባሪ ቡድኑ መፍጨርጨር ‹‹የሽሮ ድንፋታ ውሃ እስኪገባበት ነው›› እንደሚባለው ወደ አማራ ክልል በወረራ የገባው የአሸባሪው ህወሃት ቡድን ከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት እየደረሰበት ይገኛል ሲሉ በጦር ግንባር ተሰልፈው እየተሳተፉ…

“ጦርነቱ ከትህነግ ሳይሆን ትህነግን ከቀጠሩት የውጭ ሃይሎች ጋር መሆኑን እናውጅ”

ጦርነቱ ከውጭ ባዕድ ኃይል ጋር መሆኑን ለመላው የዓለም ሕዝብ ማሳውቀ አንዱና ዋናው የደጀኑ ሃይል ስራ መሆን እንዳለበት የህግ ባለሞያው ጓንጉል ተሻገር ” ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ ቁልፍ ጉዳይ” ሲሉ አስታወቁ። ምዕራባውያን፣…

“አሸባሪው ሃይል ህጻናትና አዛውንቶችን በጅምላ ጨፍጭፏል”አፋር

አሸባሪው የህወሓት ቡድን በየደረሰበት ስፍራ ህፃናት፣ ሴቶች እና አዛውንቶች ላይ የጅምላ ግድያ መፈጸሙን የአፋር ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ አስታወቁ።ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከሀገር ሽማግሌዎችና ማህበረሰብ መሪዎች…

መንግስት”ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም ሆነ ለትግራይ ሕዝብ በተደጋጋሚ ተናግረናል፤ አስጠንቅቀናል…”- ዘመቻው በይፋ ተጀመረ

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተላለፈ መልዕክትና ሀገራዊ ጥሪ! ኢትዮጵያ ሀገራችን በዘመናት መካከል ያጋጠሟትን ፈተናዎች እና የተጋጠሟትን የክፋት ኃይላት ሁሉ ድል በመንሣት ታፍራና ተከብራ ነጻነቷን አስጠብቃ ኖራለች። ጀግኖች እናቶቻችንና አባቶቻችን የውጭ ወራሪዎችን…

መውለድ የእናቶች ሰቀቀንና …

ወጣት ቸኮል በርሔ 21 ዓመቱ ነው።ለእናቱ ብቸኛ ልጅ ነው።ወላጁ በድህነት ክፉኛ የተፈተኑ በመሆናቸው ከአራተኛ ክፍል በላይ ትምህርቱን መቀጠል አልቻለም።ያላቸው አንድ ልጃቸው በመሆኑ ያለ ዕድሜው ሐላፊነት ይሰማው ነበር። የሚወደውን ትምህርቱን አቋርጦ…