Month: August 2021

አሸባሪው ቡድን አለኝ ከሚለው የደጀን ኃይሉ እየራቀ በመጣ ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ ወደ ወጥመዱ እየገባ በመሆኑ ወደ መቃብር መውረዱ የማይቀር ነው – የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ

አሸባሪው የትህነግ ቡድን አለኝ ከሚለው የደጀን ኃይሉ እየራቀ በመጣ ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ ወደ ወጥመዱ እየገባ በመሆኑ ወደ መቃብር መውረዱ የማይቀር ነው – የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ አሸባሪው የትህነግ ቡድን…

Ethiopia is not Yugoslavia

Drawing a comparison between the two countries is both incorrect and dangerous. The opinion piece “In Ethiopia, echoes of Yugoslavia” (August 2) by Baroness Arminka Helič is based on a…

ኤርትራዊያን ስደተኞችን ከትግራይ ክልል ለማስወጣት የአደጋ ጊዜ እቅዶች መሰናዳቸውን የመንግስታቱ ድርጅት ገለጸ

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (ዩኤንኤችሲአር) ስደተኞቹን የተሻለ ሰላም ወዳለባቸው አካባቢዎች ለማዘዋወር የአደጋ ጊዜ እቅድ ማዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡ በማይጸብሪ በሚገኙት ማይ አይኒ እና አዲ ሃሩሽ መጠለያ ጣቢያዎች ያሉ ስደተኞችን በአማራ ክልል፣…

ሱዳን ኢትዮጵያ አንድ ሺህ ሜጋዋት ሃይል እንድትሸጥላት ጠየቀች

ሱዳን አንድ ሺህ ሜጋዋት ሃይል ለመግዛት መጠየቋን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ገለጸ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የኮርፖሬት ፕላኒንግ ስራ አስፈፃሚ አቶ አንዱዓለም ሲዓ ለኢዜአ እንዳሉት፤ ሱዳንን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ…

የማይካድራዉ ጭፍጨፋ ሪፖርት አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶችና ለአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ሊቀርብ ነዉ

የህወሃት ቡድን በማይካድራ በዜጎች ላይ ያደረሰዉን ጥፋት የአለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲረዳዉ ለማድረግ በቅርቡ ለዲፕሎማቶችና ለመገናኛ ብዙሃን ሊቀርብ ስለመሆኑ ሰምተናል፡፡ የጎንደር ዩንቨርሲቲ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ የማይካድራን ጭፍጨፋ ሳይንሳዊ የምርምር ዘዴን…

ያልተደነቀው መሪ

ናይሮቢ ሎ መንዝሊ” የተባለ ድረገጽ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የለውጥ ጉዟቸውን የተመለከተ ሰፊ ዘገባ ይዞ ወጥቷል። የምስራቅ አፍሪካ ሥትራቴጂክ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር እና የሳውዝሊንክ አማካሪ የሆነው አብዲዋህብ ሸኪ አብዲሰመድ…

ሳማንታ ተመለሱ፤ “የሱዳን ኮሪዶር እንዲከፈት ጥያቄ አላቀረቡም”

ዘጠኝ ወራትን ያስቆጠረው የትግራይ ጦርነት አድማሱ እየሰፋ በመሄዱ አስቸኳይ ተኩስ ቆሞ አስቸኳይ ንግግር ሊደረግ እንደሚገባ አዲስ አበባ ደርሰው ወዲያው ወደ አገራቸው የተመለሱት የ(ዩ ኤስ አይዲ) ዋና አስተዳዳሪ ሳማንታ ፓወር ገለጹ።…

በጀት ዓመት ሀሰተኛ ደረሰኝ ሲታተምባቸው የነበሩ 31 ህገ-ወጥ የካሽ ሬጂስተር ማሽኖች ተይዘዋል

በሀሰተኛ ማንነት የሀገርንና የህዝብን ሀብት ለመዝረፍ ሲውሉ የነበሩ 31 የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎቹ የተያዙት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ደረሰኝ ግብይት መደረጉን የሚያረጋግጥና ለታክስ አሰባሰብ አገልግሎት የሚውል በመሆኑ የዕቃ…

የሁመራ ኮሪደር ድብቅ አጀንዳ ለምን? “አሸባሪና የሽብር ትጥቅ ይግባና ፈራርሱ እያሉን ነው”

ፎቶ አፕሪል 2016 አንዳንድ የምእራባዊያን ሀገራት በሰብዓዊ ዕርዳታ ሰበብ በሱዳን በኩል ኮሪደር እንዲከፈት የቀጠለው ጥያቄ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ደህንነትና ሉዓላዊነት አደጋ ላይ ለመጣል እየተደረገ ያለው ሴራ አካል መሆኑን ገሀድ የወጣ እውነት…

አብነት ጥይት የማይበሳው መኪና ለማስገባት መንግስትን ጠየቁ

አቶ አብነት ገብረመስቀል ጥይት የማይበሳው መኪና ማስገባት እንዲችሉ ለመንግስት ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰማ። ጥያቄውን ያቀረቡት ከስልጣንና ከከፍተኛ ሃላፊነት ከተነሱ በሁዋላ ልህይወታቸው እንደሚፈሩ በመግለጽ ነው። የመንግስት ምላሽ አልታወቀም። ለሶስት አስርተ አመታት የሼኸ…

“ኢትዮጵያ የውጭ ኃይል ጣልቃ እንዲገባባት የማትፈቅድ ሀገር ናት” የቀድሞ የአሜሪካ የኮንግረስ እጩ አቶ ቴዎድሮስ ዓለማየሁ

አቶ ቴዎድሮስ ዓለማየሁ የመጀመሪያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የአሜሪካ ኮንግረስ እጩ ናቸው፡፡ የአሜሪካ ዶክተሮች ለአፍሪካ ማኅበር መስራችና ፕሬዚዳንት ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በመተባበር ባደረጉት እልህ አስጨራሽ ትግል በውስጥም በውጭም ጫና…

ሳማንታ ፓዎር – ይፋ ያደረጉት የአሜሪካ እቅድ “አማራ ውጣ የተባለበት ምዕራብ ትግራይ የት ነው?”

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር መንግስት ያደረገውን የተኩስ አቁም ተከትሎ የአማራ ክልልና አፋርን መውረሩን አዋጊው የቀድሞ የኢትዮጵያ ጡርተኛና ሚሊየነር ጀነራል ጻድቃን፣ እንዲሁም አፈ ቀላጤ ጌታቸው ረዳ በገሃድ ተናግረዋል። አቶ ግዛቸው…

ሶስት የውጭ ድርጅቶች ከተቋቋሙለት አላማ ውጭ በመንቀሳቀሳቸው የመጨረሻ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ለሶስት ወራት ታገዱ

ሶስት የውጭ ድርጅቶች ከተቋቋሙለት አላማ ውጭ በመንቀሳቀሳቸው የመጨረሻ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ለሶስት ወራት ታገዱ ሲል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አሳውቋል፡፡ አንደኛ MSF HOLLAND ሁለተኛ NORWEGIAN REFUGEE COUNCIL እና ሶስተኛ AL…

በ12 ዓመቱ ታዳጊ ላይ የግብረ-ሶዶም ጥቃት ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ በ14 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል ።

የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ኢሳያስ ካሳ ገብሩ የተበላው ተከሳሽ የወንጀል ህግ አንቀፅ 631/1/ለ ላይ የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ ጥቅምት 29/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ሲሆን በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ልዩ…

ሴትየዋ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል።

በመርሃግብራቸው መሰረት ሰኞ ምሽት ተጠብቀው ነበር። ሱዳን ላይ ተጨማሪ ቀን ያስፈለጋቸው ምክንያት ግልጽ አይደለም። ለመገመት ያህል የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ከወዲሁ እየገለጹ ያሉት አቋም የሴትዮዋን የአዲስ አበባ ቆይታ ምቾት የሚሰጣቸው አይደለም።…

የትህነግ የዶላር አጠባ መረብ ተያዘ፤ ዓላማው ኢኮኖሚ ማድቀቅና ሃብት ማሸሽ ነው

በአሸባሪነት የተፈረጀውና ራሱን ለግማሽ ምዕተ ዓመት የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ሲል የሰየመው ትህነግ የውጭ ምንዛሬ የሚያግበሰብስበት መረቡ በቁጥጥር ስር መዋሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። ሰነድ፣ የሂሳብ ማንቀሳቀሻ ከአዲስ አበባ ጅግጅጋ ቶጎ…

«በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታውን ለማሳለጥ ከመንግሥት ጋር እንሰራለን» ተመድ

በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታውን ለማሳለጥ ከመንግሥት ጋር በቅርበት እንደሚሰሩ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸኃፊ ሥር የሰብዓዊ ጉዳዮችና የድንገተኛ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፊት ገለጹ። አስተባባሪው በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክተው ዛሬ…

ሱዳን፣ የህወሃት የሽብር ቡድንን በመደገፍ ለሽብር እያደራጀች ቢሆንም በክልሉ በሁሉም የድንበር አካባቢዎች ጥብቅ ክትትል እየተደረገ ነው

ሱዳን፣ የህወሃት የሽብር ቡድንን በመደገፍ ለሽብር ተልዕኮ እያደራጀች ቢሆንም በክልሉ በሁሉም የድንበር አካባቢዎች ጥብቅ ክትትል እየተደረ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላም ግንባታና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከክልሉ ብዙኃን…

አብይ አሕመድ በጦርነት አውድ በአፋር ግንባር ተሳተፉ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በአፋር ግንባር ትህነግ ላይ የተቀናጀ ጥቃት ሲከፈት በአካል ተገኝተው አመራር መስጠታቸው ታወቀ። የደንነት ዳይሬክተር አቶ ተመስገንን፣ ኤታማዦር ሹማቸውንና የአየር ሃይል አዛዥን ይዘው በስፍራው አመራር ሲሰጡ…

መንግስት ከትህነግ አሸባሪ ሃይል ጋር ለድርድር እንደማይቀመጥ ይፋ አደረገ

በሰሜናዊ የአገሪቱ ክፍል የሚገኘውን አብዛኛውን የትግራይ ክልል ከተቆጣጡሩት ከህወሓት አማጽያን ጋር ለወራት በዘለቀ ጦርነት ውስጥ የቆየው የኢትዮጵያ መንግሥት ሽብርተኛ ካለው ቡድን ጋር እንደማይደራደር አስታውቋል። ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ ከቢቢሲ ጋር…

የሳማንታ ፓዎር አጀንዳ፣ “ቀይ መስመር” በመሆኑ ሳይጀመር ተቋጭቷል

ጨዋታው በሁለቱም ወገን የህልውና ነው። ጉዳዩ የተቸገሩትን መርዳት ሳይሆን ትህነግን የማዳን ነው። ሲጀመር ጉዞው ወደ ሱዳን የሆነበት ምክንያትና ከዛ ሆነው የሚያሰራጩት ትዊተርና አዲስ አበባ ከመግባታቸው በፊት የሚያቀነቅኑት ጉዳይ ዓላማቸው አንድና…

መንግስት “ያልኩት ደረሰ” አለ፤ ትህነግ በጦርነት ያጣውን ድል ወደ ሚዲያ ዘመቻ ቀየረ

“ገና ከአማራ ጋር የምናወራርደው ሂሳብ አለ” በሚል ስልጣን ሲያዝ ” መዕራብ ትግራይ” ብሎ የከለለውን መሬትና የሱዳን መገናኛ ኮሪደሩን በሃይል እንደሚያስመልስ ያስታወቀው ትህነግ በጦርነት ያሰበውን ማድረግ ባለመቻሉ ዘመቻውን እንደቀድሞው ወደ ሚዲያ…

አሸባሪው ህወሓትን ለመደምሰስ በማንኛው መልኩ ዝግጁ መሆናችውን ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ

የኢትዮጵያ ነጻነት ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ ራያ ራዩማ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲና ህዳሴ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ የጋራ መግለጫ እየሰጡ ነው። ፓርቲዎቹ በዚህ መግለጫቸው ላይ እንዳስታወቁት፤ ይህ ቡድን ካልተወገደ…

“ትህነግ የኤርትራና ኢትዮጵያ የጋራ ጠላት ነው”ያሉት የአትላንቲክ ካውንስል ተመራማሪ ዛሬም “አሸባሪ” ሲሉ ተጠያቂ አደረጉት

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር “ትህነግ የኢትዮጵያና ኤርትራ የጋራ ጠላት!” እንደሆነ በለውጡ ማግስት በሰፊ ትንተና ያስረዱትና ስጋታቸውን ያሰፈሩት ብሮንዊን ብሩተን፣ አሁን ያለውን ሁኔታ ሲገልጹ የጀመሩት “ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ኢትዮጵያን…

በእነ ደብረፅዮን የክስ መዝገብ ከተከሰሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ በጽሑፍ እንዲደርሳቸው ተደረገ

በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ከተከሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ በጽሑፍ እንዲደርሳቸው ተደርጓል። በዚህ መሠረትም አቶ ስብሐት ነጋ እና ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂምን ጨምሮ በሽብር ወንጀል…

“ ኢትዮጵያ ትቀበራለች” የህወሀት ደጋፊዎች

“ራስ አሉላ አባነጋ ከዘላለማዊ እንቅልፋቸው ለአፍታ ቀና ብለው ይህን ጉድ ቢያዩ እንዴት ያዝኑ ይሆኑ?” በጋዜጠኛ መሳይ መኮንን! የብሔር ፌድራሊዝም መጨረሻ ምን እንደሚመስል ትግራይ ላይ በተፈጠረው ችግር በደንብ እንደ ኢትዮጵያዊ እያየን…

በአፋር ክልል በአሸባሪው የህወሃት ታጣቂዎች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ጁንታው ሰኞ ለት ጭፍራ ከመግባት የሚያግደኝ አንዳች ምድራዊ ሀይል የለም ብሎ ቀጠሮ ሰጦን ነበር፣ እኛ ደሞ እንኳን ጭፍራ መግባት ይቅርና ግብአት መሬትህን እዛው እዋ እንፈጽማለን ብለን ነበር፣ እዋ ለጁንታው የእግር…

የጨረቃን የተዛባ ዑደት ተከትሎ በሚከሰት የባህር ከፍታ መጨመር የጎርፍ አደጋ ሊያጋጥም ይችላል – የናሳ ጥናት

የአሜሪካው ስፔስ ኤጀንሲ ናሳ እና ሀዋይ ዩኒቨርሲቲ በትብብር በሰሩት ጥናት እንዳመላከቱት ጨረቃ በራሷ ዛቢያ ላይ የምታደርገው ተፈጥሯዊ ዑደት መዛባትና የአየር ንብረት ለውጥ በፈረንጆቹ 2030 ሊከሰት ለሚችል የጎርፍ አደጋ ስጋት መንስኤ…

ለሜቻ “እችላለሁ” ሲል ለፌዴሬሽኑ ማላሹን በገሃድ ሰጠ፤ ብር አገኘ፣ 5000 በሴቶች ነሃስ

በ5000 ሜትር ጉዳፍ ፀጋዬ የነሀስ ሜዳሊያ እንዲሁም ለሜቻ ግርማ በ3ሺ ሜትር መሰናክል የብር ሜዳልያ አስገኝተዋል። ድሉ ያስደስታል። ለሜቻ ላይ አሳፋሪ ቃላትና ግምገማ ያካሄዱ በአደባባይ ማፈራቸው ደግሞ ሌላው ሃሴት ነው። ለሜቻ…

ተጨማሪ የወርቅ ሜዳሊያ ዛሬ ይጠበቃል፤

በ32ኛው የቶኪዮ ኦሊምፒክ በመሳተፍ ላይ ካሉ ሃገራት መካከል አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ በተለይ በአትሌቲክስ ስፖርት የበላይነቱን እንደሚይዙ ከሚጠበቁት ሃገራት መካከል ትገኛለች። የመጀመሪያው የወርቅ ሜዳሊያም ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በወንዶች 10ሺ ሜትር የተመዘገበ…