” አስበው ባለቤቴ ሞቶ ጉንዳ ወሮ ሳገኘው – ተውኝማ”

” ባለቤቴን” ያለቅሳሉ። ባለቤታቸው ከተገደሉ በሁዋላ የሆነውን ሲናገሩ። ” ገለውት አስከሬኑን እንዳላነሳ ከለከሉኝ” ያለቃሳሉ። አንድ ፍሬ ልጆችም አብረው ያለቅሳሉ። ባለቤታቸው ሲገደል “እንዳታለቅሺ” ተብለው ነበር። ምስክር ጎረቤትም ይህንኑ ይደግማል። በሶስተኛው ቀን አስከሬን ወስደው ሰው በመሰብሰብ እንደማያለቅሱ አስጠንቀቀው ” ውሰዱ” እንዳሉዋቸው ይነገራሉ። ከዚያም አስከሬኑ እወደቀበትና ሶስት ቀን እከረመበት ስፍራ ሲደርሱ ያዩትን ሲናገሩ ስሜታቸው ይተናነቃቸዋል። የ30 ዓመት የትዳር አጋራቸው ጉዳን ወሯቸው … ያድምጡት

See also  የአቅመ ደካሞችን ጣሪያ መድፈንም ያስወግዛል?

Leave a Reply