Day: September 11, 2021
አንድ አካባቢ የምንኖር አፍቃሪ ህወሃት ጎረቤት አለኝ። ከድሮም ጀምሮ ከእርሱ ጋር ስንገናኝ ሆነ ብዬ ' ገብስ ገብሱን ' እጫወታለሁ። ህጻናት ልጆቻችንን ቅዳሜ ጠዋት ዋና ስንወስድና Home work group ስናደርሳቸው በሳምንት ...
❝እኛ የምንዋጋው ኢትዮጵያን ለማዳን ነው፤ የሕልውና ጦርነት ነው፤ ጠላት የሚዋጋው ኢትዮጵያን ሊያፈራርስ ነው፤ ከአማራ ላይ ሒሳብ ሊያወራርድ ነው፤ የውጭ ኮሪደር ከፍቶ ኢትዮጵያን ለውጭ ጠላት ለመስጠት ነው❞ ❝የአሸባሪውና ወራሪው ...
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ አዲስ ዓመትን ከሠራዊቱ ጋር ለማክበር ማይጠብሪ ግንባር ገቡ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የ2014 ...
ብልጽግና ፓርቲ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፓርቲው መልዕክቱም እንደ ሀገር ለውጥ ከጀመርን ጀምሮ በርካታ ፈተናዎች ከፊታችን ተጋርጠውብን በህዝባችን ያልተቋረጠ ድጋ...
“ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ህዝብ እንዲሁም በመቶ ሺዎች የምትቆጠሩ የኢትዮጵያና የኤርትራ ውርስ ያላችሁ አሜሪካዊያንን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ነገ እንቁጣጣሽን ለምታከብሩ ሁሉ ጂል እና እኔ የላቀ ምኞታችንን እና መልካም አዲስ ዓመት እንመ...