የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በወረባቦ ወረዳ ከ24 በላይ ንፁሃንን በግፍ ገድለው አስከሬናቸው በአውሬ እንዲበላ ማድረጋቸውን የሟቾች ቤተሰቦች ተናገሩ የአሸባሪው የህወሓት ታጣቂ ኃይሎች ለጥቂት ቀናት በቆዩባቸው የወረባቦ ወረዳ አካባ...
Day: September 13, 2021
❝ከደብረ አሚን ጭና ተክለሃይማኖት አፀድ ሥር❞ ጀንበር ከሰማይ ደመና ጋር እየታገለች በምሥራቅ ንፍቅ መፍገግ ጀምራለች። የደጋውን ቆፈን በቶሎ ማላቀቅ ያቃታት ይምስላል። ረጋፊው ጤዛ እንኳን ረግፎ አልጨረሰም። የሰው ልጅ ጤዛን ይመ...
አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ኀይል በአማራና በአፋር ክልል የፈጸመውን ግፍ የሚያሳይ መልዕክት ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት የሚላክ መሆኑን የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የአሸባሪውን ሴራ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ...