Day: September 14, 2021
ዓለም አቀፍ የእርዳታ ተቋማት በአማራና አፋር ክልሎች የሰብዓዊ እርዳታ እንዲያቀርቡ የሰላም ሚኒስቴር ጠየቋል። የኢትዮጵያ መንግስት የተናጠል ሰብዓዊ ተኩስ አቁም ከወሰነበት ጊዜ ወዲህ አሸባሪው ቡድን ህውሃት በአማራ እና አፋር ክል...
ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር በኩል የሚሰማው በጋው በደንብ ሳይገባ አንድ ሁነኛ ድል መጨበጥ፣ አለያም መደራደሪያ የሚሆን ሃይል መያዝ የሚለው አጀንዳ ነው። በመንግስት በኩል ደግሞ መስከረም ከጠባ በሁዋላ መሬቱ ሲተግ፣ ሰማዩ ...
የባህር ዳር ወጣቶች የህልውና ዘመቻ ጥሪን በመቀበል የአገር መከላከያን ለመቀላቀል እየጎረፉ መሆኑንን የከተማዋ ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት አመልክቷል። በምስል እንደሚታየው ጥሪውን የተቀበሉትና ጀግናው የአገር መከላከያን ለመቀላቀል የወ...