Daily Archive: September 15, 2021

«ዳፍንታምነኝ» – ያሬድ ጥበቡ

“እኔ እንዲያውም በልቅነት ነው ራሴን የማየው” በማለት ወግአጥባቂ እንዳልሆነ እና ለመብቶች እንደሚቆም የተናገረው ያሬድ ከተናገረው ቀልቤን የሳበው “እኔ ዳፍንታም ነኝ (ነበርኩ)” ያለው ነው። በዘመነ ኢህአፓ...

መከላከያ ” በቃ” አለ፤ ለትግራይ ወጣቶችና ሚሊሻ የመጨረሻ ጥሪ አቀረበ

“የትህነግ ጁንታ ኢትዮጵያን ለማፍርስ ማሣሪያ ያደረጋቸው የትግራይ ወጣቶችና ሚሊሻዎች በሰላም እጃችሁን ስጡ” ሲል የሀገር መከላከያ ሠራዊት የመጨረሻ ጥሪ አደረገ። ትህነግ በወረራ በያዛቸውና ለቆ እንዲወጣ በተደረገባቸው...

አሸባሪው ቡድን ቤታቸውንና ንበረታቸውን ማውደሙ ተጨማሪ በግንባር ተጨማሪ ጉልበት- ሻምበል ደረጀ

አሸባሪው የህወሃት ቡድን መኖሪያ ቤቴን በማቃጠል የፈፀመው ግፍ ለሃገሬና ለህዝቤ የበለጠ እንድዋጋ አድርጎኛል ሲሉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባል ሻምበል ደረጀ ወልዴ ገለጹ። ሻምበል ደረጀ ወልዴ...

በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸና ከፍተኛ የዋጋ ግምት ያለው ብረት በቁጥጥር ስር ዋለ

«በህገ-ወጥ መንገድ ተከማችቶ በህብረተሰቡ ጥቆማና በፖሊስ ክትትል በቁጥጥር ስር የዋሉት ንብረቶች በአብዛኛው ባለሃብቶቹ ከጁንታው ጋር በግንባር ተሰልፈው ሀገር በማፍረስ ተልዕኮ ላይ የተሰማሩ ሲሆን ከተማ ውስጥ...

በኢትዮጵያ የዴልታ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ ነው -ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ

በኢትዮጵያ የዴልታ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዲኤታው ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ተናገሩ። ዶክተር ደረጀ ዱጉማ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ የቫይረሱ...

“እንዲህ አይነት ግፈኞች እውነት በኢትዮጵያ ምድር ነው ወይ የበቀሉት ” ጋዜጠኛ ያሬድ

የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች የጭካኔ ጥግ ፍጹም ከሰዋዊ ባህሪ ያፈነገጠ መሆኑን አስመልክቶ “ህወሓትን መሰል ጨካኞች ከኢትዮጵያ ምድር መብቀላቸው አስገራሚ ነው” ሲል የሽብር ቡድኑ ያደረሰውን በደል በጋይንት...