Day: September 15, 2021
በሰሜን ወሎ የደረሰውንና እየደረሰ ያለውን የከፋ ችግር ለዓለም ለማሳወቅ የትማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጀምሯል። ይሁን እንጂ በዚህ ዘመቻ ስም አግባብነት የጎደላቸው፣ የቶጎጂውን ሕዝብ የማይገልጹና የቆዩ ምስሎችን የተጠቀሙ አሉ። ሆን ...
"… የተፈናቃዮች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ በመሆኑና ደሴ ከተማ ከዚህ በኋላ ተፈናቃዮችን መቀበል ስለማትችል ወደ ኮምቦልቻ እየላክናቸው ነው " ሲሉ የደሴ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ሰኢድ የሱፍ አስታወቁ። ደሴ በጦርነት ምክንያት ከሰሜን...
ከሰሜን ወሎ እየወጡ ያሉ መረጃዎች አስደንጋጭነት ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው። የዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ ሰላማዊት አያሌው እንደሚሉት በዞኑ የተመዘገቡ ከ18 ሺ በላይ የስኳር ታካሚዎች፣ ከ20 ሺህ በላይ የፀረ ኤችአይቪ መድ...