December 3, 2021

ዓለም ጆሮ የነፈገው የቆቦ ጭፍጨፋ!! በቆቦ መጅምላ መቀበርም ብርቅ ነው!!

ምስክርነቱ የካድሬ ወይም የጮሌዎች አይደለም። ድንጋጤውና ሰቀቀኑ ከፊታቸው ያልተገፈፈ ነዋሪዎች በአይናቸው ብረት ያዩትና ተርፈው ለእማኝነት የበቁ ናቸው። ጥያቄ ያለው " ማን ይህን ፈጸመ" ሳይሆን፣ "ይህ...

በሀገር ደህንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትሉና የቴሌኮም ማጭበርበሪያ መሳሪያዎች ተያዙ

በሀገር ደህንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ ያልተፈቀዱ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የቴሌኮም ማጭበርበሪያ /ፍራዉድ/ መሳሪያዎች ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ ሲሉ መያዙን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለሰባት ኩባንያዎች የከፍተኛ ደረጃ የማዕድን ምርት ፈቃድ እንዲሰጥ ተጠየቀ

- ኩባንያዎቹ ከ47 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ እንደሚያስገኙ በተካሄደው የአዋጭኘነት ጥናት ተገምቷልየሚኒስትሮች ምክር ቤት ከ47 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለሚያስገኙ ሰባት ኩባንያዎች፣ የከፍተኛ ደረጃ ማዕድን...

ህጋዊ መንግስትን ከአሽባሪ ቡድን ጋር እኩል ማየት ለምን?

የአሜሪካው ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በኢትዮጵያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ መጣል የሚያስችል ሰነድ አዘጋጀተው ፈርመዋል። ፕሬዚደንቱ የፈረሙት የዕቀባ ትዕዛዝ ሕጋዊውን የኢትዮጵያ መንግሥት ከአሸባሪው ሕወሓት ጋር እኩል በማየት...

Close