የአሜሪካውን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕንና የሳኡዲውን ልዑል መሐመድ ቢን ሳልማንን ፡በየመን የሑቲ ታጣቂዎች በሌሉበት ሞት ተፈረደባቸው። ፍርድ ቤት በትራምፕንና በሳኡዲው ልዑል መሐመድ ቢን መዝገብ ተከሰው የነበሩ ዘጠኝ ሰዎች ላይ ...
Day: September 22, 2021
በጎንደር ከተማ በተከናወነ የቁጥጥርና የክትትል ስራዎች 287 ሰርጎ ገቦች መያዛቸውን የጎንደር ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ አቶ ቻላቸው ዳኛው በስፍራው ለሚገኘው ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘጋቢ ተ...
ተከሳሽ (ለተጎጂው ሲባል ስሙ ያልተጠቀሰ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 631/1/ለ ስር የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ በጥቅምት እና ህዳር ወር 2011 ዓ.ም በተለያዩ ቀናት በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 ልዩ ቦታዉ ኮዬ...
Sudanese protesters yesterday closed the country's vital Port Sudan on the Red Sea for the fifth day, over the Eastern Sudan Track of the Juba Pe...
ዲፕሎማቶችና ሌሎች የመስኩ ባለሙያዎች በዲፕሎማሲ መስክ ውጤታማ ለመሆን በቅድሚያ ሀገራቸውን መውደድ እንዳለባቸው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ። ፕሬዚዳንቷ ለሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገር መጥተው የመጀመሪያ ዙር የአቅም ...
"በአካል ሳይፈተን በአካል ሳይነካየማን ምንነቱ ግብሩ ሳይለካእርግጥ በተፈጥሮ በወል ስም ይጠራልበቁም ነገር መድረክ ሰው ከሰው ይለያል"። ፨ ለግጥም የተፈጠሩ ሰው ናቸው ሲሉ ይናገራሉ በስራቸው የሚያውቋቸው ሁሉ ። እስከዛሬም ዘልቀ...