Day: September 23, 2021
የቆዳ ቀለምን መነሻ አድርጎ የሚፈፀም ጥቃት፣ የጅምላ እስርና የስደተኞች ጥረዛ የሃብት ኦጦት ሳይሆን የዘረኝነት ውጤት ነው ሲሉ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ አገራት ተቃውሟቸውን አሰሙ። በተባበሩት መንግሥታት 76ኛ ጠቅላላ ጉ...
የአዳማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በጎዳናዎች ላይ ተጥለው የሚገኙ የፈረሶች ቁጥር በየዕለቱ መጨመር ትልቅ ስጋት ሆኖብኛል ሲል ለቢቢሲ ተናገረ። የከተማው ማዘጋጃ ቤት በከተማዋ አውራ ጎዳና ላይ ተለቅቀው የትራፊክ እንቅስቃሴን በማወክ እክል...
የዓለም መንግስታት ስብሰባ ላይ ለመገነት ኒውዮርክ ያመሩት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከበርካታ አገራት ከፍተኛ ባለስልጣናትና ከተባበሩት መንግስታት የተለያዩ ሃላፊዎች ጋር መምከራቸው ...
በሀገራችን የመደበኛ ሠራዊት ምስረታ ሀሳብ በአጼ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግስት የተጸነሸና የተጀመረ ቢሆንም በውጭ ወራሪ ኃይልና በውስጥ ተቃውሞ ምክንያት የመደበኛ ሠራዊት ምስረታ በአጭር ሊቀር ችሏል፡፡ በአጼ ሚኒሊክ ዘመነ መንግስት ግ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወንጀል መከላከል ያሰለጠናቸውን ከ27 ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኞችን አስመረቀ።የአካባቢ ሠላምና ፀጥታን ለማስጠበቅ መሰረታዊ የፖሊስ ስልጠና የወሰዱ 27 ሺህ 540 በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ምረቃ በአበበ ቢ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ ታጣቂዎቹ ጎራ ለይተው መጋደላቸው፣ ያፈነገጡ መኖራቸውና የተተኳሽ መሳሪያ እጥረት እጥረቱን ለመሸፈን የተሞከረው ሙከራ ሙሉ በሙሉ መክሸፉ የድርጅቱን አመራሮች ስጋት ከቀን ወደ ቀን እያባ...
ኩባም ለሃምሳ ምናምን አመት በተጣለባት ማእቀብ ሳትበገር ዛሬም ብርቱ ሆና ቀጥላለች!! የኩባው ፕሬዝደንት ፊደል ካስትሮ ከመኝታቸው ተነስተው ልብሳቸውን ከለበሱ በኋላ ጫማቸውን ለማድረግ ጎንበስ ሲሉ ፡ ተወልውለው በስርአት በሚቀመጡ...