የአቶ ሽመልስ አብዲሳ አዲስ አካቢኔ

 1. አቶ አወሉ አብዲ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝደንት
 2. አቶ ፍቃዱ ተሰማ በጨፌ ኦሮሚያ የመንግስት ተጠሪ
 3. ዶ/ር ግርማ አመንቴ በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የመንግስት ሀብት
 4. ወ/ሮ መስከረም ደበበ በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ሀላፊ
 5. አቶ አዲሱ አረጋ በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የኦሮሚያ ከተሞች ክላስተር አስተባባሪ
 6. አቶ አብዱረማን አብደላ በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የኦሮሚያ ገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ
 7. አቶ አብዱልአኪም ሙሉ በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ
 8. አቶ አበራ ወርቁ የኦሮሚያ እርሻ እና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ሀላፊ
 1. ወ/ሮ አዱኜ አህመድ የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቢ ህግ
 2. አቶ ሻፊ ሁሴን የኦሮሚያ ፀጥታ እና አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ
 3. ኢንጂነር ሚሊዮን በቀለ የኦሮሚያ ውሀ እና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ
 4. አቶ ቶሎሳ ገደፋ የኦሮሚያ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ
 5. አቶ አበራ ቡኖ የኦሮሚያ ሚኒሻ ፅ/ቤት ሀላፊ
 6. ወ/ሮ ሳሚ አብደላ የኦሮሚያ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ
 7. አቶ ጉዮ ገልገሎ የኦሮሚያ ቤቶች እና ከተማ ልማት ቢሮ ሀላፊ
 8. አቶ አህመድ እድሪስ የኦሮሚያ የስራ እድል ፈጠራ ቢሮ ሀላፊ
 9. ወ/ሮ ሀዋ አህመድ የኦሮሚያ ንግድ ቢሮ ሀላፊ
 10. ዶ/ር መንግስቱ በቀለ የኦሮሚያ ጤና ጥበቃ ቢሮ ሀላፊ
 11. ወ/ሮ ሰአዳ ኡስማን የኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዚም ቢሮ ሀላፊ
 12. አቶ ጉታ ላቾሬ የኦሮሚያ መሬት አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ
 13. ወ/ሮ መሰረት አሰፋ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጀንሲ ሀላፊ
 14. ዶ/ር ተሾመ የኦሮሚያ ኢንቨስትመንት እና ኢንደስትሪ ቢሮ ሀላፊ
 15. ኢንጂነር ሔለን ታምሩ የኦሮሚያ መንገዶች እና ሎጂስቲክስ ቢሮ ሀላፊ
 16. ዶ/ር ቶላ በሪሶ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ
 17. ዶ/ር ኢንጂነር መሳይ ዳንኤል የኦሮሚያ መስኖ እና አርብቶ አደር ቢሮ ሀላፊ
 18. ወ/ሮ ጀሚላ ሲምቢሮ የኦሮሚያ ሴቶች፣ ህፃናት እና ወጣቶች ቢሮ ሀላፊ
 19. አቶ አራርሶ ቢቂላ የኦሮሚያ ሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ
 20. አቶ ሀይሉ አዱኛ የኦሮሚያ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ
 21. አቶ ሁሴን ፈይሶ የኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ቢሮ ሀላፊ
 22. ዶ/ር አብዱልአዚዝ ዳውድ ፡- የእቅድ እና ልማት ኮምሽን ኮሚሽነር
 23. አቶ ጌቱ ወዬሶ ፡- የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ፅ/ቤት እና ካቢኔ ምክር ቤት ሀላፊ
 24. ወ/ሮ ኮኮቤ ዲዳ፡- የኦሮሚያ ልማት ድርጅቶች ቢሮ ሀላፊ በመሆን ተሹመዋል፡፡

Via OBN

Related posts:

125 አዳዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ
«በአገሩ መከላከያ ላይ አፉን የሚከፍት ሕዝብ የለም፤ መንግስትም አይታገስም» ክብር ለመከላከያ ሰራዊት!!
በኢትዮጵያና ቱርክ መካከል የተደረገውን የወታደራዊ ማዕቀፍ ስምምነት ምክር ቤቱ አጸደቀ
የሞት ፍርደኛው የ25 ዓመታት ሰቆቃ! ከመሬት በታች የታፈኑት አባት
«ኢትዮዽያን ማስቀጠል ከሚፈልጉት ጎን በመሆናችን የሚከፋ ከአለ እርሱ መፍረሷን የሚናፍቅ ብቻ ነው!»
ደብዳቤ ለኢትዮጵያ - ከቢልለኔ ስዩም
የዓለም ባንክ የ300 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ፈረመ
"እናቴ ፍጹም እስር ቤት እንድትገባ አልፈግም" ብሎ እግሩን ያጣው ወጣት ምስክርነት ለሮይተርስ
"አልዘምትም" ወይም "ከጠላት ጎን እሰለፋለሁ" ማለት ሲቻል ማውሰብሰብና ማድበስበስ አይገባም!
አብዱላሂ ፋርማጆ ለአዲሱን ፕሬዝዳንት «ሁሉም ወገኖቼ እንዲደግፉህና እንዲጸልዩልህም እጠይቃለሁ»
መንግስ የጸጥታ ሃይሎች ለየትኛውም ዓይነት ትንኮሳ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ማድረጉን አስታወቀ
በትግራይ 5.2 ሚሊዮን ሕዝብ ዕርዳታ እየደረሰ ነው፤ ከሺህ በላይ የጭነት መኪኖች ታግተዋል፤ 76 ቢሊዮን ብር ወደ ትግራይ ተልኳል
የደህንነት ጥናት አዲሱ ምዕራፍ - ጂኦስፓሻል ኢንተለጀንስ
ዳግም ጦርነት እንዳይጀመር ስጋት የገባው ኢሰመኮ የማስጠንቀቂያ ጥሪ አሰማ
"ህሊናን የሚፈታተን" የተባለ ሪፖርት ይፋ ሆነ - አማራ ክልል በተወረረበት ወቅት ግብረርሰዶም መፈጸሙ ተገለጸ

Leave a Reply