Day: September 29, 2021
ራሱን የስብከት እና የትግል ንቅናቄ ብሎ የሚጠራው አዲስ ጅሃዳዊ ቡድን የሱዳን ሰላዮችን መግደሉ ተነግሯል እምብዛም እውቅና የሌለው ራሱን የጅሃዲስት ቡድን በሚል የሚጠራው አዲስ ሃይል ስድስት የሱዳን የስለላ መኮንኖችን መግደሉን አ...
በየዓመቱ መስከረም 21 በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ የግሸን ደብረ ከርቤ (ግሽን ማርያም) ዓመታዊ የንግስ በዓል ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝበ ክርስቲያን በሚገኝበት ይከበራል። የዘንድሮውም የንግስ በዓል በሠላም እንዲጠናቀቅ ፌዴራ...
" አንዳንድ የአሜሪካና የአውሮፓ የተራድኦ ድርጅቶች የተለያዩ ደባዎችን እየሰሩ ነው "- የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አንዳንድ የአሜሪካና የአውሮፓ የተራድኦ ድርጅቶች ለተፈናቃይ ወገኖች እር...
አንድ በገለልተኛ ኮሚሽን የተዘጋጀ ሪፖርት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ተቀስቅሶ የነበረውን የኢቦላ ወረርሽኝን ለመግታት ተሰማርተው በሴቶችና በልጃገረዶች ላይ ወሲባዊ ጥቃት ካደረሱ 83 የእርዳታ ሠራተኞች መካከል የዓለም ጤና ድርጅ...