Month: September 2021
አቶ ደመቀ መኮንን አዲሱ ዓመትን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል ውድ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ አስቀድሜ፣ ይህንን የ2014 አዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ ሠላምታና የመልካም ምኞት መግለጫ መ...
ጠቅላይ ሚኒስት አብይ አሕመድ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለ2014 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ይሄን አዲስ ዓመት የምናከብረው በወሳኝ ሀገራዊ ፈተናና ተስፋ መካከል ሆነን ነው። ኢትዮጵ...
ሃያ አራት ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በኢትዮጵያ እየተስተዋሉ ያሉ ግጭቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የሰላም ጥሪ አቀረቡ። በግጭቶች ተሳታፊ የሆኑ አካላት፤ ግጭቶችን ያለ ቅደም ሁኔታ እንዲያቆሙ፣ ከግጭት አባባሽ ተግባራት ...
ላለፍት አስር ወራት ከግንባር የሚሰማው ዜናና፣ ጦርነቱን ተከትሎ በሰላማዊ ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ እጅግ የሚዘገንን ሆኗል። በሁሉም ወገን ይህ ጦርነት ያደረሰው ጥፋት ያልነካው አካል የለም። መዘዙ እያንዳንዱ ቤት በተለያየ ...
የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ በትግራይ ክልል ባለው ውጊያ ተፈጽመዋል የተባሉ የሰብአዊ መብት፣ የሰብአዊነት እና የስደተኞች የህግ ጥሰቶችን በተመለከተ ሲያከናውኑት ...
According to the White House, both Joe Biden and Xi Jinping have agreed to engage, in an open and straightforward manner, on issues concerning th...
" ይህ ጦርነት እስከ መስከረም አንድ መልክ ይዞ ድል የማናውጅ ከሆነ እኔ ልብስ ቀይሬ ወደ ጦር ሜዳ እዘልቃለሁ" አሉ አብይ አህመድ ከጀነራሎቻቸውና ከከፍተኛ የጦር መኮንኖቻቸው ጋር ሲመክሩ። አንዱ ደመ ግቡ ጀነራል ተነስተው በሚነ...
Families without children are often left begging for food. Homeless children living on the streets are easy prey, and of course, children with fa...
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በ800 ሚሊዮን ብር 10 የዳቦና ዱቄት ፋብሪካዎችን ለማስገንባት ከሚድሮክ ኢንቬስትመንት ግሩፕ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በ800 ሚሊዮን ብር ወጪ በ10 የሀገሪቱ ከተሞ...
በትዳር ዓለም ለአንድ ዓመት ያህል የቆዩት ሮዛ አህመድ እና ኤሊያስ አባሜጫ የኢትዮጵያ ነገር አይሆንላቸውም። ጣፋጭ ጊዜያቸውን በቤታቸው ቁጭ ብለው ሲያሳልፉ የነበሩት ጥንዶቹ የእናት ሀገርን የሕልውና ጥሪ ሲሰሙ ልባቸው ለዘመቻ መነ...
ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ የምክክር ውጥን (MIND Ethiopia) የተባለ የስምንት ሀገር አቀፍ ተቋማት ጥምረት፤ ከአራት ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሁሉን አቀፍ የምክክር መድረክ ሊያካሂድ መሆኑን አስታወቀ። ሀገራዊ የምክክር መድረኩ “በጣ...
"አሸባሪው ሕወሃት በመከላከያ ሰራዊት፣ በክልሉ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ በቅንጅት በተውሰደበት ርምጃ በብዙ ኪሳራ ደርሶበት አፋርን ሙሉ በሙል ለቆ ወጥቷል" ሲሉ የክልሉ ሃላፊዎች አስታውቀዋል። ትህነግ "በሰሜን ግንባር የተጠናከረ ጥቃት ...
በወሎ ግንባር የአሸባሪዉ ትህነግ ቡድን አዋጊ ጄኔራልን ጨምሮ በርካታ የሽብር ቡድኑ አባላቱ መደምሰሳቸውን፣ እንዲሁም 358 የአሸባሪው ሕወሓት ሰርጎ ገብ ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሰይ...
With more than 160,000 new cases a day and about 100,000 COVID-19 patients hospitalized, this Labor Day holiday in the U.S. appear gloomy amid th...
Military attachés accredited to Ethiopia were briefed about the current situation in Ethiopia, with particular emphasis on the terrorist TPLF gro...
(Prensa Latina) Ethiopia has strengthened its relations with the Governments and peoples of Senegal and Ghana, during the recent working tour Pri...