Month: September 2021
መምህር ዘመድኩን በቀለ ጅልና ነፈዝ ካገኘ የተዋጣለት አዕምሮ ዘዋሪ ነው። ብዙ ቅን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ምዕመናን ዘመድኩንን የእነርሱ ድምጽ አድርገው ያስቡታል እናም ለእምነታቸው ካላቸው ቀናኢነት የተነሳ የእርሱን ሀሳብ መ...
መከላከያ የጸረ ማጥቃት እርምጃ እንዲወስድ ከታዘዘና ይህም ለሕዝብ ይፋ ከሆነ በሁዋላ " ምን ደረሰ?" የሚሉ በርካቶች ናቸው። በትህነግ በኩል እስከ ትላንትና ድረስ " ደሴን እንቆጣተራለን" የሚል ዜና ሲሰማ ነበር። ራሳቸውን ይፋ ...
የሽንፋን ወንዝ እንደ ትልቅ መሳሪያ የተጠቀመው የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን መደምሰሱን በመተማ ወረዳ የሽንፋ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን እና የቅማንት ጽንፈኛ ቡድን በምዕራብ ጎንደር ዞን ባሉ ወ...
Children play in front of a hotel damaged by mortar shelling, in Humera, Ethiopia, on November 22, 2020. Prime Minister Abiy Ahmed, last year's N...
በአፋር ጫፍ ውጊያው ከመቀለ አፍንጫ ስር ሲደርስ ትህነግ አፋርን ወንጅሏል። ይህንኑ ውንጀላ " ጃል እንዴት እንዴት ነው ነገሩ? 'ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል' እንደሚባለው TPLF አፋርን ወሮ፣ገድሎ፣ዘርፎና አፈናቅሎ ሳለ አሁን ...
"ድሃ ሆኖ ስልጣን ይዞ ድሃ ሆኖ የሞተው" በአፍሪካ ምድር እንደ ደማቅ ኮከብ ድንገት ብልጭ ብሎ የጠፋው አፍሪካዊው ቼጉቬራ (ቶማስ አሲዶር ኒኦል ሳንካራ) ሳንካራ ስልጣን ላይ የቆየው ለአራት አመታት ብቻ ቢሆንም ስምና ዝናው ግን ...
የቆዳ ቀለምን መነሻ አድርጎ የሚፈፀም ጥቃት፣ የጅምላ እስርና የስደተኞች ጥረዛ የሃብት ኦጦት ሳይሆን የዘረኝነት ውጤት ነው ሲሉ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ አገራት ተቃውሟቸውን አሰሙ። በተባበሩት መንግሥታት 76ኛ ጠቅላላ ጉ...
የአዳማ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በጎዳናዎች ላይ ተጥለው የሚገኙ የፈረሶች ቁጥር በየዕለቱ መጨመር ትልቅ ስጋት ሆኖብኛል ሲል ለቢቢሲ ተናገረ። የከተማው ማዘጋጃ ቤት በከተማዋ አውራ ጎዳና ላይ ተለቅቀው የትራፊክ እንቅስቃሴን በማወክ እክል...
የዓለም መንግስታት ስብሰባ ላይ ለመገነት ኒውዮርክ ያመሩት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከበርካታ አገራት ከፍተኛ ባለስልጣናትና ከተባበሩት መንግስታት የተለያዩ ሃላፊዎች ጋር መምከራቸው ...
በሀገራችን የመደበኛ ሠራዊት ምስረታ ሀሳብ በአጼ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግስት የተጸነሸና የተጀመረ ቢሆንም በውጭ ወራሪ ኃይልና በውስጥ ተቃውሞ ምክንያት የመደበኛ ሠራዊት ምስረታ በአጭር ሊቀር ችሏል፡፡ በአጼ ሚኒሊክ ዘመነ መንግስት ግ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወንጀል መከላከል ያሰለጠናቸውን ከ27 ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኞችን አስመረቀ።የአካባቢ ሠላምና ፀጥታን ለማስጠበቅ መሰረታዊ የፖሊስ ስልጠና የወሰዱ 27 ሺህ 540 በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ምረቃ በአበበ ቢ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ ታጣቂዎቹ ጎራ ለይተው መጋደላቸው፣ ያፈነገጡ መኖራቸውና የተተኳሽ መሳሪያ እጥረት እጥረቱን ለመሸፈን የተሞከረው ሙከራ ሙሉ በሙሉ መክሸፉ የድርጅቱን አመራሮች ስጋት ከቀን ወደ ቀን እያባ...
ኩባም ለሃምሳ ምናምን አመት በተጣለባት ማእቀብ ሳትበገር ዛሬም ብርቱ ሆና ቀጥላለች!! የኩባው ፕሬዝደንት ፊደል ካስትሮ ከመኝታቸው ተነስተው ልብሳቸውን ከለበሱ በኋላ ጫማቸውን ለማድረግ ጎንበስ ሲሉ ፡ ተወልውለው በስርአት በሚቀመጡ...
የአሜሪካውን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕንና የሳኡዲውን ልዑል መሐመድ ቢን ሳልማንን ፡በየመን የሑቲ ታጣቂዎች በሌሉበት ሞት ተፈረደባቸው። ፍርድ ቤት በትራምፕንና በሳኡዲው ልዑል መሐመድ ቢን መዝገብ ተከሰው የነበሩ ዘጠኝ ሰዎች ላይ ...
በጎንደር ከተማ በተከናወነ የቁጥጥርና የክትትል ስራዎች 287 ሰርጎ ገቦች መያዛቸውን የጎንደር ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ አቶ ቻላቸው ዳኛው በስፍራው ለሚገኘው ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘጋቢ ተ...
ተከሳሽ (ለተጎጂው ሲባል ስሙ ያልተጠቀሰ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 631/1/ለ ስር የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ በጥቅምት እና ህዳር ወር 2011 ዓ.ም በተለያዩ ቀናት በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 ልዩ ቦታዉ ኮዬ...