Day: October 6, 2021
ፌስቡክ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎችም አገራት ሐሰተኛ መረጃና ግጭት ቀስቃሽ መልዕክቶችን እንዳላስቆመ በይፋ ተናግረዋል። የአሜሪካ ኮንግረስ ፊት ቀርበው ቃላቸውን የሰጡት ፍራንሲስ ሐውገን ፌስቡክ በኢትዮጵያና በምያንማር ግጭት ቀስቃሽ ...
አባ መርቆሪዮስ ቀዳማዊ ፓትሪያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን "እንኳን ደስ አለዎት" አሉ- "ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን ፈሪሓ እግዚአብሔር ከሌላቸው ሰዎች እጅ አላቀዋል" ብለዋል አባ መርቆሪዮስ ቀዳ...
"የተሾምኩበት በትክክለኛው ቦታ ነው፣ከዚህ ሃላፊነት ውጪ ቢሰጠኝ ኖሮ አልቀበልም ነበር” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በፀደቀው የሚንስትሮች ሹመት የትምህርት ሚንስትር ሆነው የተሾሙት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ...
ተባብረን ከሰራን በዚህ አምስት አመት ውስጥ ብዙ የምንቀብራቸው ጉዳዮች አሉ። አንዱ ልመና ነው። ሲሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኣስታወቁ። አብይ ይህን ያሉት አዲሱን ካቢኔያቸውን ይፋ ባደረጉበት ወቅት ነው። እንደ አሳቸው ...
Prime Minister Abiy Ahmed included three competing political party leaders in the new cabinet of the federal government of Ethiopia. The House of...
The House of Peoples Representatives has approved the nomination of Ministerial level cabinet members including reappointment of Demeke Mekonnen ...
በቀጣይ አገሬ በምትፈልገኝ አገልግሎት የምሰማራ ይሆናል፡፡ ለነበረኝ ትልቅ ሃላፊነትና ለተደረገልኝ ትብብር አመሰግናለሁ:: አገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት፡፡ኢትዮጵያችን እንደ ገናና ታሪኳ ሁሉ ጸንታ ትኖራለች፡፡ኢንጂነር ስለሺ ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ባቋቋሙት አዲስ ካቤኔ የኢዜማ መሪ ዶክተር ብርሃኑ ነጋን፣ የኦነግ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ቱሉና የአብን ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ የካቢኔ ሚኒስትር አድርጎ ሾመ። ከሃያ ሁለቱ የካቢኔ ...