Day: October 17, 2021
" በጥቅሉ፣ ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበት ሕግ የማስከበር ተልዕኮ፣ በውጭ ኃይሎች ጫና የተራዘመ ቢመስልም በአጠረ ጊዜ መፍትኄ ያገኛል፡፡ በሉዓላዊ መንግሥቷና በሕዝቧ ሙሉ ዐቅም የውስጥ ችግሯንም ትፈታለች፡፡ በኢትዮጵያ ፀሐይ ላይ ያጠ...
ነጻ - አስተያየት 1.1 —ረሃብ ወደ መሥራቱ መሸጋገር በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ያለው ጦርነት ያለ ምክንያት የዓለም አቀፉን ማበረሰብ ትኩረት አልሳበም፡፡ ሶስትና አራት ከባድ ከበድ ከበድ ያሉ ምክንያቶች አሉ ።ግን እንዳቸውም ከአ...
በደቡብ ክልል በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የጀግናው ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ የመታሰቢያ ሐውልት ቆመ። ዛሬ ጥቅምት 7 ቀን 2014 የቆመው የጀግናው ሐውልት ያረፈበት ስፍራ ኮ/ል በዛብህ ጴጥሮስ አደባባይ በመባል ይታወቃል። ኮ/ል በዛብ...
ጭፍራ ከተማን ለማውደም ትህነግ ከባድ መሳሪያ እያዘበ እንደሆነ፣ ድብደባው የታጠቀውን ሃይል ሳይሆን ሰላማዊ ዜጎች ላይ ያነጣጠረ መሆኑና የዘር ማጥፋት ተግባር እንደሆነ የአፋር ክልል ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት አመለከተ። የትግርያ ሕዝ...
“ምድርም ሁሉ፣ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች። ከምስራቅም ተነስተው በሄዱ ጊዜ፣ በሰናዖር ድምር፣ አንድ ሜዳ አገኙ። በዚያም ተቀመጡ። እርስበርሳቸውም፣ ኑ ጠብ እንስራ፤ በእሳትም እንተኩሰው ተባባሉ። ጠቡም እንደ ድንጋይ ...